የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በጠላት ግዛት ውስጥ ዘልቆ የማጥቃት አቅም እንዲገነባ ተልዕኮ ተሰጥቶታል - ጀኔራል

© telegram sputnik_ethiopiaየኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በጠላት ግዛት ውስጥ ዘልቆ የማጥቃት አቅም እንዲገነባ ተልዕኮ ተሰጥቶታል - ጀኔራል
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በጠላት ግዛት ውስጥ ዘልቆ የማጥቃት አቅም እንዲገነባ ተልዕኮ ተሰጥቶታል - ጀኔራል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.08.2026
ሰብስክራይብ

የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በጠላት ግዛት ውስጥ ዘልቆ የማጥቃት አቅም እንዲገነባ ተልዕኮ ተሰጥቶታል - ጀኔራል

በአዲስ የጥቃት ዶክትሪን መሠረት አብዮታዊ ዘቡ ከኢራን ድንበሮች ዘመቻዎችን ማካሄድ የሚያስችለው አቅም እንዲገነባ መታዘዙን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ  ዋና አዛዥ ከፍተኛ አማካሪ ብርጋዴር ጄኔራል ሞሐመድ ሬዛ ናቅዲ መናገራቸውን የመንግሥት ቴሌቪዥንን ጠቅሶ የሜህር የዜና ወኪል ዘግቧል።

"ዘመቻዎችን ወደ ጠላት ግዛትና ወደ ጠላት መሬት አስገብተን ማካሄድ እና ከራሳችን ግዛት ርቀን ዘመቻ ማድረድ መቻል አለብን ሲሉ ናቅዲ ገልፀዋል።

"እነዚህ የጥቃት ዶክትሪኖች መሟላት ያለባቸው ባህርያት ናቸው። የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ አሁን ይሄንን ዝግጁነት እንዲያገኝና አቅሙንም እንዲገነባ ታዟል" ሲሉ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0