ፑቲን በሩሲያው ዋና የጦር መርከብ ቫርያግ ላይ ሆነው የፓሲፊክ የባሕር ኃይል ጦር ልምምድ የመጨረሻ ምዕራፍን ተመለከቱ

ሰብስክራይብ

ፑቲን በሩሲያው ዋና የጦር መርከብ ቫርያግ ላይ ሆነው የፓሲፊክ የባሕር ኃይል ጦር ልምምድ የመጨረሻ ምዕራፍን ተመለከቱ

የሩሲያ ፕሬዝዳንት እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ቭላድሚር ፑቲን በፓሲፊክ የባሕር ኃይል ታላቅ ወታደራዊ ልምምድ ማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ የተካፈሉ ሲሆን፤ በወቅቱም ከባሕር ኃይሉ አዛዥ ዝርዝር የኦፕሬሽን ገለፃ መሰጠቱን ክሬምሊን አስታውቋል።

ስለ መርከቧ፦ የጋርድስ ሚሳኤል ተሸካሚ መርከብ ቫርያግ፤ የሩሲያ የፓሲፊክ የባሕር ኃይል ዋና የጦር መርከብ ናት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0