https://amh.sputniknews.africa/20260812/4908931.html
የአፍሪካን የእርስ በርስ ንግድ ለማሳደግ አኅጉር አቋራጭ መንገዶችን መገንባት ያስፍልጋል - ኬንያዊ ባለሙያ
የአፍሪካን የእርስ በርስ ንግድ ለማሳደግ አኅጉር አቋራጭ መንገዶችን መገንባት ያስፍልጋል - ኬንያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን የእርስ በርስ ንግድ ለማሳደግ አኅጉር አቋራጭ መንገዶችን መገንባት ያስፍልጋል - ኬንያዊ ባለሙያ የእያንዳንዱ አፍሪካ ሀገር ዋና መንገድ የአኅጉሪቱን ሀብት በዝብዞ ወደ ውጭ ለማጓጓዝ በተዘረጋ የቅኝ ገዚዎች መስመር ወደ ወደብ የሚያመራ... 12.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-12T09:01+0300
2026-08-12T09:01+0300
2026-08-12T09:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0c/4908778_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d9778e530864c6f6267763f27456e8bf.jpg
የአፍሪካን የእርስ በርስ ንግድ ለማሳደግ አኅጉር አቋራጭ መንገዶችን መገንባት ያስፍልጋል - ኬንያዊ ባለሙያ የእያንዳንዱ አፍሪካ ሀገር ዋና መንገድ የአኅጉሪቱን ሀብት በዝብዞ ወደ ውጭ ለማጓጓዝ በተዘረጋ የቅኝ ገዚዎች መስመር ወደ ወደብ የሚያመራ እንደሆነ ከተርኒግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ካር ቆይታ ያድረጉት የኬንያ ንግድ ምክር ቤት ሊቀመንበር ፓትሪክ ኦባዝ ተናገረዋል፡፡ “ስለዚህ ከአፍሪካ ሳንወጣ እርስ በርስ ንግድ ለማድረግ የሚያስችለንን የመንገድ እና የባቡር መስመር መዋቅር መገንባት አለብን" ብለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካን የእርስ በርስ ንግድ ለማሳደግ አኅጉር አቋራጭ መንገዶችን መገንባት ያስፍልጋል - ኬንያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን የእርስ በርስ ንግድ ለማሳደግ አኅጉር አቋራጭ መንገዶችን መገንባት ያስፍልጋል - ኬንያዊ ባለሙያ
2026-08-12T09:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0c/4908778_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9e103d17fcf8f93dccda0f5cfce0aa5e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካን የእርስ በርስ ንግድ ለማሳደግ አኅጉር አቋራጭ መንገዶችን መገንባት ያስፍልጋል - ኬንያዊ ባለሙያ
09:01 12.08.2026 (የተሻሻለ: 09:04 12.08.2026) የአፍሪካን የእርስ በርስ ንግድ ለማሳደግ አኅጉር አቋራጭ መንገዶችን መገንባት ያስፍልጋል - ኬንያዊ ባለሙያ
የእያንዳንዱ አፍሪካ ሀገር ዋና መንገድ የአኅጉሪቱን ሀብት በዝብዞ ወደ ውጭ ለማጓጓዝ በተዘረጋ የቅኝ ገዚዎች መስመር ወደ ወደብ የሚያመራ እንደሆነ ከተርኒግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ካር ቆይታ ያድረጉት የኬንያ ንግድ ምክር ቤት ሊቀመንበር ፓትሪክ ኦባዝ ተናገረዋል፡፡
“ስለዚህ ከአፍሪካ ሳንወጣ እርስ በርስ ንግድ ለማድረግ የሚያስችለንን የመንገድ እና የባቡር መስመር መዋቅር መገንባት አለብን" ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X