ቻድ 66ኛ ዓመት ነፃነቷን በታላቅ ትዕይንተ ሕዝብ እና የሀገር ፍቅር መንፈስ አከበረች

ሰብስክራይብ

ቻድ 66ኛ ዓመት ነፃነቷን በታላቅ ትዕይንተ ሕዝብ እና የሀገር ፍቅር መንፈስ አከበረች

​ ቻድ እ.አ.አ ነሐሴ 11 ቀን 1960 በፕሬዚዳንት ፍራንሷ ቶምባልባይ ከፈረንሳይ ቅኝ አገዛዝ ስር ነጻ ወጥታ ሉዓላዊ ሀገር መሆኗን አውጃለች።

​ዋና ከተማዋ ንጃሜና በቻድ ፕሬዚዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ የተመራ ታላቅ ወታደራዊ ሰልፍ አስተናግዳለች። በዚህ ደማቅ በዓል የማዳጋስካር ፕሬዚዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና እና የጊኒ-ቢሳው ፕሬዝዳንት ሆርታ ኢንታ-አ ና ማን ጨምሮ የተከበሩ ዓለም አቀፍ እንግዶች ተገኝተዋል።

​ የቻድ ፕሬዚዳንት የሀገሪቱን ነፃነት እና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ውድ መስዋዕትነት የከፈሉ ሰማዕታትን ለማሰብ የመታሰቢያ አበባ ጉንጉንም አኑረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0