"የተለያዩ አካባቢዎች፣ እኩል ዕድሎች"፦ ታንዛንያ የዓለም የወጣቶች ቀን ማጠቃለያ ዝግጅትን አስተናገደች

ሰብስክራይብ

"የተለያዩ አካባቢዎች፣ እኩል ዕድሎች"፦ ታንዛንያ የዓለም የወጣቶች ቀን ማጠቃለያ ዝግጅትን አስተናገደች

​ በዋና ከተማዋ ዶዶማ በተካሄደው በዚህ ዝግጅት፤ ወጣቶችን ለማብቃት እና በታንዛንያ የሚያጋጥሟቸውን ፈተናዎች ለመፍታት በሚያስችሉ ስትራቴጂዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት መካሄዱን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል።

​በፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት የወጣቶች ጉዳይ ቋሚ ሴክሬታሪ ጄኒፋ ኦሞሎ ዝግጅቱን በይፋ ከፍተዋል። የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች መሠረት በማድረግ መጪውን ትውልድ ለማሳደግ በሚያስችሉ ወሳኝ ርዕሶች ላይም ውይይት መርተዋል፦

​ ትምህርት፣

የጤና አገልግሎት፣

ቴክኖሎጂ፣

የሥራ ዕድል ፈጠራ።

ስፑትኒክ አፍሪካ የዚህ ዝግጅት ይፋዊ የሜዲያ አጋር ሆኖ በመሳተፉ ኩራት ይሰማዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0