የቡርኪና ፋሶዋ ኩዱጉ ከተማ አዲስ የሙቀት ኃይል ማመንጫ አስመረቀች

ሰብስክራይብ

የቡርኪና ፋሶዋ ኩዱጉ ከተማ አዲስ የሙቀት ኃይል ማመንጫ አስመረቀች

በኃይል፣ ማዕድን እና ድንጋይ ሚኒስትር ያኩባ ዛብሬ ጉባ የተመረቀው ይህ መሠረተ ልማት፤ የኃይል አቅርቦትን እንደሚያጠናክር እና በናንዶ ክልል የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን እንደሚደግፍ ተገልጿል።

የማዕከሉ አጠቃላይ መረጃ፦

የማመንጨት አቅም፦ 25 ሜጋዋት

አጠቃላይ ወጪ፦ በግምት 26.5 ሚሊዮን ዶላር

አጋሮች፦ የቡርኪና ፋሶ መንግሥት እና "ቡቴክ ፓወር ጄነሬሽን"

የከተማ ማዘጋጃ ቤቱ ልዩ ልዑክ አሜዴ ፓሬ፤ “ማዕከሉ ከመሠረተ ልማትነት ያለፈ ፋይዳ አለው፤ እያንዳንዱ የሚመረት ሜጋዋት ለባለሙያዎቻችን፣ ለነጋዴዎቻችን፣ ለአምራቾቻችን፣ ለጤና እና ትምህርት ተቋሞቻችን እንዲሁም ለሥራ ፈጣሪ ወጣቶቻችን ተጨማሪ ዕድል ነው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0