የሲሼልስ ባንዲራ ለመጀመሪያ ግዜ ኅዋ ላይ ተውለበለበ

ሰብስክራይብ

#viral | የሲሼልስ ባንዲራ ለመጀመሪያ ግዜ ኅዋ ላይ ተውለበለበ

 

ፕሬዚዳንት ፓትሪክ ሄርሚኒ የሲሼልስ እና ሩሲያን የወርቅ ኢዩቤልዩ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በማስመልከት ወደ ዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ የተላኩ ቅርሶችን የሚያሳዩ ይፋዊ ፎቶግራፎች እና የቪዲዮ ምስሎችን አዲስ ከተሾሙት የሩሲያ አምባሳደር ሶኮሎቭ-ሽቸርባቼቭ ተረክበዋል።

ባንዲራ እና ቅርሶቹ ለሁለቱ ሀገራት የ50ኛ ዓመት የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መታሰቢያነት ወደ ኅዋ ጣቢያው ቢላኩም ቪዲዮው ይፋ የተደረገው ግን በዚህ ሳምንት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0