ኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ጋር ዲጂታል ትብብሯን ለማጠናከር ያለመ ጥናት ጀመረች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ጋር ዲጂታል ትብብሯን ለማጠናከር ያለመ ጥናት ጀመረች
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ጋር ዲጂታል ትብብሯን ለማጠናከር ያለመ ጥናት ጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.08.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ጋር ዲጂታል ትብብሯን ለማጠናከር ያለመ ጥናት ጀመረች

 

ዕቅዱ ሀገሪቱ በአኅጉሪቱ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ላይ አሻራዋን ለማሳረፍ የምታደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው።

 

በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮችና ተወካዮች በፌደራል የመሶብ አገልግሎት ዋና መሥሪያ ተገኝተው ስለሥራ ሂደቱ ገለጻ ተደርጎላቸዋል።

 

የኢፌዴሪ መሶብ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዮናስ አለማየሁ፤ “ኢትዮጵያ በዲጂታል አስተዳደር ዘርፍ ያላትን ተሞክሮ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ጋር ማካፈል ትሻለች” ሲሉ በገለጻው ወቅት ተናግረዋል።

 

መርኃ-ግብሩ ስለ መሶብ የተቀናጀ የአገልግሎት አሰጣጥ ሞዴል፣ የቴክኖሎጂ ፈጠራ፣ ዜጋን ማዕከል ያደረገ አሠራር እንዲሁም የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን ረገድ እያበረከተ ስላለው አስተዋፅኦ እንዲገነዘቡ ዕድል የፈጠረ ነበር ተብሏል።

ጉብኝቱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በኢፌዴሪ የመሶብ አገልግሎት ትብብር የተዘጋጀ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ጋር ዲጂታል ትብብሯን ለማጠናከር ያለመ ጥናት ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ጋር ዲጂታል ትብብሯን ለማጠናከር ያለመ ጥናት ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0