https://amh.sputniknews.africa/20260811/4902767.html
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዕቅድ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላትን በአግባቡ አልለየም - የዘርፉ ባለሙያ
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዕቅድ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላትን በአግባቡ አልለየም - የዘርፉ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዕቅድ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላትን በአግባቡ አልለየም - የዘርፉ ባለሙያበኢንዱስትሪው ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች በበቂ ሁኔታ እንዳልተለዩ እና ለማደግ የሚያስችላቸው ማበረታቻና ድጋፍ እንደማያገኙ የፍሎውለስ ሁነት መስራችና ሥራ አስፈጻሚ... 11.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-11T13:34+0300
2026-08-11T13:34+0300
2026-08-11T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0b/4902614_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a5d66aae1e1fd7ef3b913c907fdd318b.jpg
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዕቅድ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላትን በአግባቡ አልለየም - የዘርፉ ባለሙያበኢንዱስትሪው ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች በበቂ ሁኔታ እንዳልተለዩ እና ለማደግ የሚያስችላቸው ማበረታቻና ድጋፍ እንደማያገኙ የፍሎውለስ ሁነት መስራችና ሥራ አስፈጻሚ ዮአዳን ጥላሁን ከኮንቲኔንታል ድሪፍት ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።''በዘርፉ ውስጥ ያሉ ባለድርሻ አካላትን የመረዳት፣ አንዱን ከሌላው የመለየት እንዲሁም ለማደግ የሚያስችላቸውን ትክክለኛ ድጋፍና ማበረታቻ በመስጠት ረገድ ክፍተት አለ።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዕቅድ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላትን በአግባቡ አልለየም - የዘርፉ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዕቅድ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላትን በአግባቡ አልለየም - የዘርፉ ባለሙያ
2026-08-11T13:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0b/4902614_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_b09680818fc4a91b675b6b74eb952cda.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዕቅድ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላትን በአግባቡ አልለየም - የዘርፉ ባለሙያ
13:34 11.08.2026 (የተሻሻለ: 13:44 11.08.2026) የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዕቅድ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላትን በአግባቡ አልለየም - የዘርፉ ባለሙያ
በኢንዱስትሪው ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች በበቂ ሁኔታ እንዳልተለዩ እና ለማደግ የሚያስችላቸው ማበረታቻና ድጋፍ እንደማያገኙ የፍሎውለስ ሁነት መስራችና ሥራ አስፈጻሚ ዮአዳን ጥላሁን ከኮንቲኔንታል ድሪፍት ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።
''በዘርፉ ውስጥ ያሉ ባለድርሻ አካላትን የመረዳት፣ አንዱን ከሌላው የመለየት እንዲሁም ለማደግ የሚያስችላቸውን ትክክለኛ ድጋፍና ማበረታቻ በመስጠት ረገድ ክፍተት አለ።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X