ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን ለማከናወን የሚያስችል አቅም እየገነባች ነው - የዘርፉ ባለሙያ

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን ለማከናወን የሚያስችል አቅም እየገነባች ነው - የዘርፉ ባለሙያ

የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን ለማስተናገድ የሚያስችሉ መሠረተ ልማቶች ላይ መዋዕለ ነዋይ ፈሰስ እያደረገ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ሁነትና አውደ ርዕይ አዘጋጆች ማኅበር ፕሬዝዳንትና የፍሎውለስ ሁነት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ዮአዳን ጥላሁን ከኮንቲኔንታል ድሪፍት ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ አንስተዋል።


"መንግሥት መሪነቱን እየወሰደና ድርድር በማድረግ ታላላቅ ሁነቶች ወደ ሀገራችን እንዲመጡ እየሠራ ይገኛል...የኮፕ32 ጉባኤ ወደ ኢትዮጵያ ለምን እንደሚመጣ ብንመለከት፤ ዋነኛው ምክንያት በአረንጓዴ አሻራ ዙሪያ የተከናወኑ ሥራዎችና የተደረጉ ኢንቨስትመንቶች ናቸው" ብለዋል።


ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0