ናሚቢያ ለፀረ-ቅኝ አገዛዝ ትግል መሪዋ የጦር ሠፈር ሰየመች

© telegram sputnik_ethiopiaናሚቢያ ለፀረ-ቅኝ አገዛዝ ትግል መሪዋ የጦር ሠፈር ሰየመች
ናሚቢያ ለፀረ-ቅኝ አገዛዝ ትግል መሪዋ የጦር ሠፈር ሰየመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.08.2026
ሰብስክራይብ

ናሚቢያ ለፀረ-ቅኝ አገዛዝ ትግል መሪዋ የጦር ሠፈር ሰየመች

​በምሥራቃዊ ናሚቢያ በሚገኘው ጎባቢስ ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በተገኙበት የ126ኛው ሻለቃ የጦር ሠፈር፤ በቀድሞው የኦቫምባንደሩ መሪ ሙንጁኩ 2ኛ ንጉቫኡቫ ስም የመሰየም ሥነ-ሥርዓት መካሄዱን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

"ይህ ለቤተሰባችን እና ለጠቅላላው የኦቫምባንደሩ ማኅበረሰብ የተሰጠ ትልቅ እውቅና ነው። ለአባቶቻችንን ጀግንነት መታሰቢያ ነው" ሲሉ የንጉቫኡቫ ልጅ እና የወቅቱ የኦቫምባንደሩ አለቃ ተናግረዋል።

​ℹ አለቃ ሙንጁኩ 2ኛ፤ በምሥራቃዊ ናሚቢያ እና በምዕራባዊ ቦትስዋና የሚኖሩትን የኦቫምባንደሩ ሕዝቦችን የመሩ ሲሆን ለስደተኛው የመጀመሪያ የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ድጋፍ በማድረግ እና ከስዋፖ ጋር ጥምረት በመፍጠር፤ ናሚቢያ ከደቡብ አፍሪካ ነፃ እንድትወጣ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።

 በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopiaናሚቢያ ለፀረ-ቅኝ አገዛዝ ትግል መሪዋ የጦር ሠፈር ሰየመች
ናሚቢያ ለፀረ-ቅኝ አገዛዝ ትግል መሪዋ የጦር ሠፈር ሰየመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.08.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0