የዓለም አትሌቲክስ ጥሰት ግልጽ ነው - ሩሲያዊው የአትሌቲክስ ሻምፒዮን የሩሲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተቋሙ ላይ ያቀረበውን ክስ ደገፉ

© telegram sputnik_ethiopiaየዓለም አትሌቲክስ ጥሰት ግልጽ ነው - ሩሲያዊው የአትሌቲክስ ሻምፒዮን የሩሲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተቋሙ ላይ ያቀረበውን ክስ ደገፉ
የዓለም አትሌቲክስ ጥሰት ግልጽ ነው - ሩሲያዊው የአትሌቲክስ ሻምፒዮን የሩሲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተቋሙ ላይ ያቀረበውን ክስ ደገፉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.08.2026
ሰብስክራይብ

የዓለም አትሌቲክስ ጥሰት ግልጽ ነው - ሩሲያዊው የአትሌቲክስ ሻምፒዮን የሩሲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተቋሙ ላይ ያቀረበውን ክስ ደገፉ

​"ለዚህ ጉዳይ መፍትሔ መስጠት የምንችለው በሕጋዊ መንገድ እና ሕጋዊ ጥንካሬያችንን ጨምሮ አቅማችንን በማሳየት ብቻ ነው" ስትል የኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ እና የዓለም ሻምፒዮኗ ኦልጋ ቦጎስሎቭስካያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።

ዋና ዋና ነጥቦች፦

በስፖርት የግልግል ፍርድ ቤት የቀረቡት ሁለቱ ክሶች የተነጣጠሉ፤ አንደኛው ፌዴሬሽኑን ሌላኛው ደግሞ "በተለየ አትሌቶቹን" የሚመለከቱ ናቸው።

የሩሲያ አትሌቶችን ለመመለስ እርምጃ ከወሰዱ ሌሎች ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽኖች በተለየ፤ የዓለም አትሌቲክስ ለውይይት ፈቃደኛ ባለመሆኑ የመላው-ሩሲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ተገዷል።

ከአበረታች መድኃኒት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች በሙሉ "ሙሉ በሙሉ የተዘጉ" በመሆናቸው፤ ለዕገዳው ምንም ዓይነት ምክንያት ባለመኖሩ፤ "ጉዳይ በግልጽ ፖለቲካዊ ነው።"

የወቅቱ የዓለም አትሌቲክስ ኃላፊ ሰባስቲያን ኮ ብሪታንያዊ በመሆናቸው፤ "የሩሲያ እና ቤላሩስ አትሌቶችን ለማግለል የሚችሉትን ሁሉ ያደርጋሉ።"

የመላው-ሩሲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ታዋቂ ዓለም አቀፍ የሕግ ድርጅት የቀጠረ ሲሆን ጉዳዮን በአግባቡ ለመያዝ በቂ የፋይናንስ አቅም አለው።

​"በአጭርም ሆነ በረጅም ጊዜ ሁሉም አትሌቶች እንዲሁም ፌዴሬሽኑ መመለሳቸው እና ተቀባይነታቸው ሙሉ በሙሉ መረጋገጡ አይቀሬ እንደሆነ አስባለሁ።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0