በምዕራብ ኮሎምቢያ በሬክተር ስኬል 7.4 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ

ሰብስክራይብ

#viral | በምዕራብ ኮሎምቢያ በሬክተር ስኬል 7.4 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ

በ96 ኪሎ ሜትር ጥልቀት የርዕደ መሬቱ ማዕከል ቾኮ ግዛት እንደሆነ የኮሎምቢያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ መረጃ አመልክቷል።

በካሊ ከተማ ቢያንስ ሃያ ሕንፃዎች የተደረመሱ ሲሆን ሰዎች በፍርስራሹ ሥር ተቀብረው እንደሚገኙ የሳንቲያጎ ደ ካሊ ከንቲባ አሌሃንድሮ ኤደር አስታውቀዋል።

በርዕደ መሬቱ እስካሁን አንድ ሰው ሲሞት፣ 10 ስዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው እና ሦስት የገቡበት እንዳልታወቀ የቾኮ ከተማ የስጋት አመራር ቢሮ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0