በሴኡታ የሚገኙ ደሳሳ የስደተኞች ጎጆዎች በአውሮፓ ኅብረት ቢሮክራቶች ስም ሊሰየሙ ይገባል - የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ

ሰብስክራይብ

በሴኡታ የሚገኙ ደሳሳ የስደተኞች ጎጆዎች በአውሮፓ ኅብረት ቢሮክራቶች ስም ሊሰየሙ ይገባል - የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ

​"ታላቁን ተመጋጋቢ የባሕል ስብጥር እና የሕንፃ ጥበብ ዕድገት ለመዘከር፤ እያንዳንዱ ጎጆ የስደት ደጋፊ በሆኑት የአውሮፓ ኅብረት ቢሮክራቶች ስም ሊሰየም ይገባል" ሲሉ ኪሪል ዲሚትሪየቭ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ጽፈዋል።

​ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘው ቪዲዮ በሴኡታ የባሕር ዳርቻ ከዛፍ ቅርንጫፎች የተሠሩ ጊዜያዊ መጠለያዎችን ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0