https://amh.sputniknews.africa/20260809/4886015.html
በተሳሳተ ቦታ እና ጊዜ የተገኙት 2 ሺህ የሮናሎዶ ደጋፊዎች በስህተት የሌላ ሰው ሠርግ ታደሙ
በተሳሳተ ቦታ እና ጊዜ የተገኙት 2 ሺህ የሮናሎዶ ደጋፊዎች በስህተት የሌላ ሰው ሠርግ ታደሙ
Sputnik አፍሪካ
#viral | በተሳሳተ ቦታ እና ጊዜ የተገኙት 2 ሺህ የሮናሎዶ ደጋፊዎች በስህተት የሌላ ሰው ሠርግ ታደሙ ቅዳሜ ዕለት በፖርቹጋል ፉንሻል ከተማ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጆርጂና ሮድሪጌዝ ሊጋቡ ነው ብለው ያመኑ ደጋፊዎች፣ መገናኛ ብዙኃን እና ተመልካቾች... 09.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-09T20:00+0300
2026-08-09T20:00+0300
2026-08-09T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/09/4886094_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_4ce4a7fbc0264888e8912c4df99f3d81.jpg
#viral | በተሳሳተ ቦታ እና ጊዜ የተገኙት 2 ሺህ የሮናሎዶ ደጋፊዎች በስህተት የሌላ ሰው ሠርግ ታደሙ ቅዳሜ ዕለት በፖርቹጋል ፉንሻል ከተማ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጆርጂና ሮድሪጌዝ ሊጋቡ ነው ብለው ያመኑ ደጋፊዎች፣ መገናኛ ብዙኃን እና ተመልካቾች ከካቴድራሉ ውጭ ተሰባስበው ትልቅ ትርምስ ፈጥረዋል። ሆኖም ጥንዶቹ በቦታው ባለመገኘታቸው የተሠራጨው ወሬ ሀሰተኛ ሆኖ አግኝተውታል። ይልቁንም በሁኔታው የተደናገጡ ሙሽሮች ከቤተ-ክርስቲያኑ ሲወጡ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ጠብቋቸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በተሳሳተ ቦታ እና ጊዜ የተገኙት 2 ሺህ የሮናሎዶ ደጋፊዎች በስህተት የሌላ ሰው ሠርግ ታደሙ
Sputnik አፍሪካ
በተሳሳተ ቦታ እና ጊዜ የተገኙት 2 ሺህ የሮናሎዶ ደጋፊዎች በስህተት የሌላ ሰው ሠርግ ታደሙ
2026-08-09T20:00+0300
true
PT1S
በተሳሳተ ቦታ እና ጊዜ የተገኙት 2 ሺህ የሮናሎዶ ደጋፊዎች በስህተት የሌላ ሰው ሠርግ ታደሙ
Sputnik አፍሪካ
በተሳሳተ ቦታ እና ጊዜ የተገኙት 2 ሺህ የሮናሎዶ ደጋፊዎች በስህተት የሌላ ሰው ሠርግ ታደሙ
2026-08-09T20:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/09/4886094_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_e724d05cfc00f4e0a9e7320f2091f2ab.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia