ብራዚላዊው የእግር ኳስ ተጫዋች ባገባው ግብ ደስታውን ሲገልፅ ዘሎ መተላለፊያ ዋሻ ውስጥ ገባ

ሰብስክራይብ

#viral | ብራዚላዊው የእግር ኳስ ተጫዋች ባገባው ግብ ደስታውን ሲገልፅ ዘሎ መተላለፊያ ዋሻ ውስጥ ገባ

የሀገር ውስጥ ክለብ ኮሪቲባ የተከላካይ ክፍል ተጫዋቹ እግሩ ላይ ጉዳት ስለደረሰበት በሌላ ተጫዋች ለመቀየር ተገዷል።

አሳዛኙ ጉዳይ ግን ግቡ ከጥቂት ግዜ በኋላ ከጨዋታ ውጪ ተብሎ መሻሩ ነው።

ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ ቪዲዮ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0