አውሮፓ ኅብረት የሩሲያን የተፈጥሮ ጋዝ ስምምነት በመተዉ ዋጋ ይከፍላል - የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ

© telegram sputnik_ethiopiaአውሮፓ ኅብረት የሩሲያን የተፈጥሮ ጋዝ ስምምነት በመተዉ ዋጋ ይከፍላል - የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ
አውሮፓ ኅብረት የሩሲያን የተፈጥሮ ጋዝ ስምምነት በመተዉ ዋጋ ይከፍላል - የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.08.2026
ሰብስክራይብ

አውሮፓ ኅብረት የሩሲያን የተፈጥሮ ጋዝ ስምምነት በመተዉ ዋጋ ይከፍላል - የሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ

​የአውሮፓ ሀገራት የሩሲያን የኃይል አቅርቦቶች ለማቆም መወሰናቸው፤ ከአነስተኛ የጋዝ ክምችታቸው አንጻር በዚህ በጋ ወቅት ኢኮኖሚያቸው ላይ የከፋ መዘዝ እንደሚያስከትልባቸው ኪሪል ዲሚትሪቭ በ 'ኤክስ' ገጻቸው ገልጸዋል።

​ℹ የአውሮፓ ኀብረት ከሩሲያ የሚገባውን ፈሳሽ ተፈጥሮዓዊ ጋዝ እና የመስመር ጋዝ ደረጃ በደረጃ ለማስቀረት ባለፈው ጥር ወር ወስኗል። ሞስኮ እርምጃውን አውሮፓ በሦስተኛ ወገን በኩል በሚገቡ ውድ ምርቶች ላይ ጥገኛ እንድትሆን የሚያደርግ ትልቅ ስህተት ስትል ኮንናዋለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0