https://amh.sputniknews.africa/20260806/5110083.html
የደቡባዊው ዓለም አዲስ ጎህ እና የባለ ብዙ ወገን ጉዞ
የደቡባዊው ዓለም አዲስ ጎህ እና የባለ ብዙ ወገን ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
እያደገ የመጣው የብሪክስ እና የዓለም አቅፉ ደቡብ አገራት ህብረት ዓለምን ወደ እውነተኛ ሉዓላዊ፣ የጋራ እኩልነትና የብዙ ወገንተኝነት ሥርዓት ከፍ የሚያደርግ ታሪካዊ ምዕራፍ እየፈጠረ ይገኛል። 06.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-06T19:10+0300
2026-08-06T19:10+0300
2026-09-02T19:10+0300
drum of changes
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/02/5109924_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_2d576371991c907cb65b361449414b8d.png
የዓለም አቅፉ ደቡብ አዲስ ጎህ እና የባለ ብዙ ወገን ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
እያደገ የመጣው የብሪክስ እና የዓለም አቅፉ ደቡብ አገራት ህብረት ዓለምን ወደ እውነተኛ ሉዓላዊ፣ የጋራ እኩልነትና የብዙ ወገንተኝነት ሥርዓት ከፍ የሚያደርግ ታሪካዊ ምዕራፍ እየፈጠረ ይገኛል።
“የዓለም አቅፉ ደቡብ ምዕራባውያንን እንዲሁም አሜሪካንን በእርግጥኝነት የመገዳደር ቁመና ላይ ይገኛል። ከዚህም ባሻገር የዓለም አቅፉ ደቡብ ሀገራት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እያንዳንዱ ሉዓላዊ ሀገር በልኩ የሚወከልበት መድረክ እንዲሆን ይፈልጋሉ […] ብሪክስም የጸጥታው ምክር ቤት ቦታን ለመረከብ የሚያስችል የአለም አቅፉ ደቡብ ትልቅ አቅም ሆኖ ሊመጣ ይችላል” ሲሉ የፖሊሲ አማካሪ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በዓለም አቀፍ ፖሊሲ ልማት እና ዲፕሎማሲ ዙሪያ የሚያጠነጥን ሲሆን፣ በወቅታዊ የጂኦፖሎቲካዊ ቀውሶች፣ የንግድ ጦርነቶች እና በዓለም አቀፉ ደቡብ የአጋርነት ጥረቶች ላይ ያተኩራል። በዚህ ሰፊ ረእስ ዙሪያ ለምናደርገው ውይይት ቆስጠንጢኖስ በርሁተስፋ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ ያደረኝ ሲሆን፣ ቆይታችን ያደረግነውም በአዲሱ መጽሐፋቸው "ታሪፍስ ኤንድ 'ኒክሌር' ትርትስ ኦፍ ኤ ኒው ኮልድ ዎር፡ ዘ ግሎባል ሳውዝስ ክዌስት ፎር መልቲላተራሊዝም” ዙሪያ ባሉ ሀሳቦች አውድ ውስጥ ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
እያደገ የመጣው የብሪክስ እና የዓለም አቅፉ ደቡብ አገራት ህብረት ዓለምን ወደ እውነተኛ ሉዓላዊ፣ የጋራ እኩልነትና የብዙ ወገንተኝነት ሥርዓት ከፍ የሚያደርግ ታሪካዊ ምዕራፍ እየፈጠረ ይገኛል።የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በዓለም አቀፍ ፖሊሲ ልማት እና ዲፕሎማሲ ዙሪያ የሚያጠነጥን ሲሆን፣ በወቅታዊ የጂኦፖሎቲካዊ ቀውሶች፣ የንግድ ጦርነቶች እና በዓለም አቀፉ ደቡብ የአጋርነት ጥረቶች ላይ ያተኩራል። በዚህ ሰፊ ረእስ ዙሪያ ለምናደርገው ውይይት ቆስጠንጢኖስ በርሁተስፋ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ ያደረኝ ሲሆን፣ ቆይታችን ያደረግነውም በአዲሱ መጽሐፋቸው "ታሪፍስ ኤንድ 'ኒክሌር' ትርትስ ኦፍ ኤ ኒው ኮልድ ዎር፡ ዘ ግሎባል ሳውዝስ ክዌስት ፎር መልቲላተራሊዝም” ዙሪያ ባሉ ሀሳቦች አውድ ውስጥ ነው።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/02/5109924_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_d50e1dcc7fccf0a3c0f664ca916acf3c.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
የደቡባዊው ዓለም አዲስ ጎህ እና የባለ ብዙ ወገን ጉዞ
19:10 06.08.2026 (የተሻሻለ: 19:10 02.09.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
እያደገ የመጣው የብሪክስ እና የዓለም አቅፉ ደቡብ አገራት ህብረት ዓለምን ወደ እውነተኛ ሉዓላዊ፣ የጋራ እኩልነትና የብዙ ወገንተኝነት ሥርዓት ከፍ የሚያደርግ ታሪካዊ ምዕራፍ እየፈጠረ ይገኛል።
“የዓለም አቅፉ ደቡብ ምዕራባውያንን እንዲሁም አሜሪካንን በእርግጥኝነት የመገዳደር ቁመና ላይ ይገኛል። ከዚህም ባሻገር የዓለም አቅፉ ደቡብ ሀገራት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እያንዳንዱ ሉዓላዊ ሀገር በልኩ የሚወከልበት መድረክ እንዲሆን ይፈልጋሉ […] ብሪክስም የጸጥታው ምክር ቤት ቦታን ለመረከብ የሚያስችል የአለም አቅፉ ደቡብ ትልቅ አቅም ሆኖ ሊመጣ ይችላል” ሲሉ የፖሊሲ አማካሪ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በዓለም አቀፍ ፖሊሲ ልማት እና ዲፕሎማሲ ዙሪያ የሚያጠነጥን ሲሆን፣ በወቅታዊ የጂኦፖሎቲካዊ ቀውሶች፣ የንግድ ጦርነቶች እና በዓለም አቀፉ ደቡብ የአጋርነት ጥረቶች ላይ ያተኩራል። በዚህ ሰፊ ረእስ ዙሪያ ለምናደርገው ውይይት ቆስጠንጢኖስ በርሁተስፋ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ ያደረኝ ሲሆን፣ ቆይታችን ያደረግነውም በአዲሱ መጽሐፋቸው "ታሪፍስ ኤንድ 'ኒክሌር' ትርትስ ኦፍ ኤ ኒው ኮልድ ዎር፡ ዘ ግሎባል ሳውዝስ ክዌስት ፎር መልቲላተራሊዝም” ዙሪያ ባሉ ሀሳቦች አውድ ውስጥ ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox