በሶሪያ መዲና ደማስቆ አውራ ጎዳና የተቀሰቀሰው የእሳት አደጋ

ሰብስክራይብ

#viral | በሶሪያ መዲና ደማስቆ አውራ ጎዳና የተቀሰቀሰው የእሳት አደጋ

የእሳቱ ነበልባል ዛፎችን እና ሣርን ያቃጠለ ሲሆን የእሳት አደጋ ተከላካዮች እንዳይስፋፋ ተቆጣጥረውታል፡፡

በአደጋው ምንም ዓይነት የሰው ጉዳት አለመድረሱ የተዘገበ ሲሆን፣ የእሳቱ መንስኤ እስካሁን አልታወቀም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0