ክረምቱ እንዴት ይዞዎታል? የወቅቱ ተመራጭ ምግብዎ ምንድን ነው ?

ሰብስክራይብ

ክረምቱ እንዴት ይዞዎታል? የወቅቱ ተመራጭ ምግብዎ ምንድን ነው ?

በተለይ አመሻሽ ላይ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ማንደጃ ላይ በቆሎ የሚጠብሱ፣ በእጅ በሚገፋ ተንቀሳቃሽ ማንደጃዎች ላይ ማዕዛው ከሩቅ የሚጣራ የበቆሎ ቅቅል የሚያዞሩ እና ድንች በቃሪያ ወይም በዳጣ የሚሸጡ ሰዎችን ማየት የክረምት ልዩ መልክ ነው።

ስፑትኒክ አፍሪካ በአዲስ አበባ ከተማ የክረምቱ ብርድ ማለፊያ የሆኑ የጎዳና ላይ ምግቦችን በመቃኘት ያዘጋጀውን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

እርስዎ ባሉበት አካባቢ በቆሎ ስንት ገባ? የክረምት ልዩ ትዝታዎንም  ያጋሩን

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0