- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

ኢትዮጵያ የፈጠራ ሥራዎች ዲጂታል ዝርፊያን ለመዋጋት ጠንካራ የቅጂ መብት ረቂቅ ሕጎ ማዘጋጀት ጀመረች

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ የፈጠራ ሥራዎች ዲጂታል ዝርፊያን ለመዋጋት ጠንካራ የቅጂ መብት ረቂቅ ሕጎ ማዘጋጀት ጀመረች

©የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የዲጂታል የሚያዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ዩቱዩብ፣ ቲክቶክ እና ቴሌግራምን ጨምሮ በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ያለፈቃድ የሚሰራጩ ይዘቶችን መለየት እንዲሁም የፈጠራ ባለቤቶች በሚያቀርቡት ጥቆማ መሠረት ቅጂዎቹን ማስወገድ የሚያስችል የበየነ መረብ አሠራር ለመዘርጋት ያስችላል፡፡

አዲሱ ረቂቅ ሕግ ያካተታቸውን ዋና ዋና ይዘቶችን ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0