ሩሲያ 'የማይሰጥም' የባሕር ላይ ድሮን አለማች

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ 'የማይሰጥም' የባሕር ላይ ድሮን አለማች
ሩሲያ 'የማይሰጥም' የባሕር ላይ ድሮን አለማች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.08.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ 'የማይሰጥም' የባሕር ላይ ድሮን አለማች

"አቫታር 001" የተሰኘው ይህ የባሕር ላይ ድሮን፣ በሩሲያ ቮልጎግራድ ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ የተመረተ እና 90 በመቶ ያህሉ የሀገር ውስጥ ክፍሎችን የተጠቀመ ነው፤ በተጨማሪም በልዩ ሁኔታ ከተሠራው አካሉ እና የምህንድስና አወቃቀሩ የተነሳ በዋናነት 'የማይሰጥም' ነው ሲሉ የ" አኳ-ቮልጋ" ማምረቻ ተቋም ሥራ አስኪያጅ ዲሚትሪ ኮዝሎቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

አቫታር 001 አይነተ-ብዙ ጥቅሞች፦

እስከ 30 ኪሎ ሜትር የሚደርስ የርቀት መቆጣጠሪያ

የ8 ሠዓታት የባትሪ ቆይታ

እስከ 500 ኪሎ ግራም የጭነት የመሸከም አቅም

ይህ ድሮን የባሕር ገጽታ ቅኝት፣ የባሕር ላይ ጥበቃ እና የቁሳቁስ ማጓጓዝን ጨምሮ በርካታ ተግባራትን የማከናወን አቅም አለው።

ከ'አኳ-ቮልጋ' ኩባንያ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0