https://amh.sputniknews.africa/20260803/4835354.html
ከግብርና እስከ ህዋ፦ የአፍሪካና ሩሲያ ቁርኝት ጂኦ-ፖለቲካዊ አንድምታ
ከግብርና እስከ ህዋ፦ የአፍሪካና ሩሲያ ቁርኝት ጂኦ-ፖለቲካዊ አንድምታ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ዐበይት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ መርሃ ግብር በክፍል አንድ በአፍሪካ እየተለወጠ ስለመጣው ጂዮፖለቲካ በአህጉሪቱ እያደገ ከመጣው የሩሲያ ተፅዕኖ ጋር በማስተሳሰር ከጆን አግሪ፣ የጋና - ሩሲያ የንግድና ግንኙነቶች ማዕከል መሥራችና... 03.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-03T20:30+0300
2026-08-03T20:30+0300
2026-08-03T20:30+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/03/4835195_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_c99bbba0e7ca3ebae72243b67f1ef15e.jpg
ከግብርና እስከ ህዋ፦ የአፍሪካና ሩሲያ ቁርኝት ጂኦ-ፖለቲካዊ አንድምታ
Sputnik አፍሪካ
''ከሩሲያ ጋር ዳግም የተጠናከረው ግንኙነት በንግድ፣ በትምህርት፣ በቴክኖሎጂ፣ በግብርና እና በኢንዱስትሪ ልማት መስኮች ያሉትን ትብብሮች የሚያሰፉፉ ጠቃሚ ዕድሎችን ይፈጥራሉ። ከእነዚህ በጣም ጉልህ ከሆኑት መካከል አንዱ በትምህርትና በክህሎት ልማት ዘርፍ ያለው እድል ነው — ሩሲያ በምህንድስና፣ በመረጃ ቴክኖሎጂ፣ በኒዩክሌር ሳይንስ እና በህዋ ምርምር ዘርፎች የላቀ የረጅም ዘመን ተሞክሮና ዝና አላት '' ሲል ጆን አግሪ፣ የጋና - ሩሲያ የንግድና ግንኙነቶች ማዕከል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
ሁለት ዐበይት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ መርሃ ግብር በክፍል አንድ በአፍሪካ እየተለወጠ ስለመጣው ጂዮፖለቲካ በአህጉሪቱ እያደገ ከመጣው የሩሲያ ተፅዕኖ ጋር በማስተሳሰር ከጆን አግሪ፣ የጋና - ሩሲያ የንግድና ግንኙነቶች ማዕከል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ጋር ቃኝተነዋል።
በክፍል ሁለት በምሥራቅ አፍሪካ የቀጠናዊ ትሰስር የወደፊት ተስፋና የጋራ መገበያያ ገንዘብን በሚመለከት በሶማሊያ የተባበሩት መንግስታት ሽግግር ተልዕኮ አማካሪ አሊ ሙርሳይ ሀሰን ዕይታውን አጋርቶናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ሁለት ዐበይት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ መርሃ ግብር በክፍል አንድ በአፍሪካ እየተለወጠ ስለመጣው ጂዮፖለቲካ በአህጉሪቱ እያደገ ከመጣው የሩሲያ ተፅዕኖ ጋር በማስተሳሰር ከጆን አግሪ፣ የጋና - ሩሲያ የንግድና ግንኙነቶች ማዕከል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ጋር ቃኝተነዋል።በክፍል ሁለት በምሥራቅ አፍሪካ የቀጠናዊ ትሰስር የወደፊት ተስፋና የጋራ መገበያያ ገንዘብን በሚመለከት በሶማሊያ የተባበሩት መንግስታት ሽግግር ተልዕኮ አማካሪ አሊ ሙርሳይ ሀሰን ዕይታውን አጋርቶናል።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/03/4835195_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_794e8f73f40bc4cd77c2cd4645884f97.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ከግብርና እስከ ህዋ፦ የአፍሪካና ሩሲያ ቁርኝት ጂኦ-ፖለቲካዊ አንድምታ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ከሩሲያ ጋር ዳግም የተጠናከረው ግንኙነት በንግድ፣ በትምህርት፣ በቴክኖሎጂ፣ በግብርና እና በኢንዱስትሪ ልማት መስኮች ያሉትን ትብብሮች የሚያሰፉፉ ጠቃሚ ዕድሎችን ይፈጥራሉ። ከእነዚህ በጣም ጉልህ ከሆኑት መካከል አንዱ በትምህርትና በክህሎት ልማት ዘርፍ ያለው እድል ነው — ሩሲያ በምህንድስና፣ በመረጃ ቴክኖሎጂ፣ በኒዩክሌር ሳይንስ እና በህዋ ምርምር ዘርፎች የላቀ የረጅም ዘመን ተሞክሮና ዝና አላት '' ሲል ጆን አግሪ፣ የጋና - ሩሲያ የንግድና ግንኙነቶች ማዕከል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
ሁለት ዐበይት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ መርሃ ግብር በክፍል አንድ በአፍሪካ እየተለወጠ ስለመጣው ጂዮፖለቲካ በአህጉሪቱ እያደገ ከመጣው የሩሲያ ተፅዕኖ ጋር በማስተሳሰር ከጆን አግሪ፣ የጋና - ሩሲያ የንግድና ግንኙነቶች ማዕከል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ጋር ቃኝተነዋል።
በክፍል ሁለት በምሥራቅ አፍሪካ የቀጠናዊ ትሰስር የወደፊት ተስፋና የጋራ መገበያያ ገንዘብን በሚመለከት በሶማሊያ የተባበሩት መንግስታት ሽግግር ተልዕኮ አማካሪ አሊ ሙርሳይ ሀሰን ዕይታውን አጋርቶናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox