በቀቀን ብራዚል ወስጥ የወጣቶች የእግር ኳስ ጨዋታን አቋረጠ

ሰብስክራይብ

#viral | በቀቀን ብራዚል ወስጥ የወጣቶች የእግር ኳስ ጨዋታን አቋረጠ

"ማካው" ተብሎ የሚጠራው በቀቀን ወደ ኳስ ሜዳው ወርዶ በመብረሩ ጨዋታው ለጥቂት ጊዜ የተቋርጠ ሲሆን አንድ ተጫዋች ወፉን ለማምለጥ መሬት ላይ ለመደፋት ተገዷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0