የሩሲያ ጦር በጥቁር ባሕር ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የጫነ የዩክሬን መርከብ መታ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጦር በጥቁር ባሕር ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የጫነ የዩክሬን መርከብ መታ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ ጦር በጥቁር ባሕር ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የጫነ የዩክሬን መርከብ መታ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.08.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በጥቁር ባሕር ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የጫነ የዩክሬን መርከብ መታ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

ሩሲያ በዩክሬን ኒኮላይቭ ወደብ ባካሄደችው ጥቃት ሁለት የጭነት መርከቦች እንዲሁም ለሰው አልባ የጀልባ ሥራዎች እንዲውል የተቀየረ አንድ ጎታች ጀልባን እንደመታች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።

​ሩሲያ፤ በእነዚህ ጥቃቶች በዩክሬን የባሕር መሠረተ ልማቶች ላይ የምታካሂደውን ዘመቻ ቀጥላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0