https://amh.sputniknews.africa/20260802/4822829.html
ፑቲን በአየር ወለድ ኃይሎች ቀን ለሩሲያ አየር ወለድ ወታደሮች ክብር ሰጡ
ፑቲን በአየር ወለድ ኃይሎች ቀን ለሩሲያ አየር ወለድ ወታደሮች ክብር ሰጡ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን በአየር ወለድ ኃይሎች ቀን ለሩሲያ አየር ወለድ ወታደሮች ክብር ሰጡ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያ አየር ወለድ ወታደሮችን በዓል አስመልክቶ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፤ ጽናት እና ቁርጠኝነታቸውን አድንቀዋል። "የጠንካራ... 02.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-02T13:26+0300
2026-08-02T13:26+0300
2026-08-02T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/02/4822676_8:0:1272:711_1920x0_80_0_0_55a12b5aa6daeac45073aa7ef01eae97.jpg
ፑቲን በአየር ወለድ ኃይሎች ቀን ለሩሲያ አየር ወለድ ወታደሮች ክብር ሰጡ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያ አየር ወለድ ወታደሮችን በዓል አስመልክቶ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፤ ጽናት እና ቁርጠኝነታቸውን አድንቀዋል። "የጠንካራ ስብዕና፣ የማይበገር መንፈስ እና የወንድማማችነት አንድነት ያላቸው —አንዱ ከሌላው ጎን ሁሌም የሚቆሙ ናቸው" ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል።የአየር ወለድ ኃይሎች ለሀገራዊ ደህንነት የሚያበረክቱትን ወሳኝ አስተዋፅኦ እንዲሁም በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ውጊያዎች ላይ ያሳዩትን ጀግንነት በተለየ አንስተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/02/4822676_166:0:1114:711_1920x0_80_0_0_8d22fd1f853fe97041a738ed6aca81ab.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን በአየር ወለድ ኃይሎች ቀን ለሩሲያ አየር ወለድ ወታደሮች ክብር ሰጡ
13:26 02.08.2026 (የተሻሻለ: 13:34 02.08.2026) ፑቲን በአየር ወለድ ኃይሎች ቀን ለሩሲያ አየር ወለድ ወታደሮች ክብር ሰጡ
ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያ አየር ወለድ ወታደሮችን በዓል አስመልክቶ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፤ ጽናት እና ቁርጠኝነታቸውን አድንቀዋል።
"የጠንካራ ስብዕና፣ የማይበገር መንፈስ እና የወንድማማችነት አንድነት ያላቸው —አንዱ ከሌላው ጎን ሁሌም የሚቆሙ ናቸው" ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል።
የአየር ወለድ ኃይሎች ለሀገራዊ ደህንነት የሚያበረክቱትን ወሳኝ አስተዋፅኦ እንዲሁም በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ውጊያዎች ላይ ያሳዩትን ጀግንነት በተለየ አንስተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X