https://amh.sputniknews.africa/20260801/4815607.html
የህዳሴን ግድብ ታሪካዊነት እና የትውልድ አሻራ ለማስቀመጥ የተዘጋጁ ቴምብሮች ለ192 ሀገራት ተሠራጩ
የህዳሴን ግድብ ታሪካዊነት እና የትውልድ አሻራ ለማስቀመጥ የተዘጋጁ ቴምብሮች ለ192 ሀገራት ተሠራጩ
Sputnik አፍሪካ
የህዳሴን ግድብ ታሪካዊነት እና የትውልድ አሻራ ለማስቀመጥ የተዘጋጁ ቴምብሮች ለ192 ሀገራት ተሠራጩ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት እና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ያዘጋጇቸው 4 ቴምብሮች፤ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ስኬት ለዓለም... 01.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-01T15:36+0300
2026-08-01T15:36+0300
2026-08-01T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/01/4815454_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_03a479233220f416b9c085bc0fa88898.jpg
የህዳሴን ግድብ ታሪካዊነት እና የትውልድ አሻራ ለማስቀመጥ የተዘጋጁ ቴምብሮች ለ192 ሀገራት ተሠራጩ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት እና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ያዘጋጇቸው 4 ቴምብሮች፤ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ስኬት ለዓለም በማብሰር ረገድ ሚናቸው ጉልህ ነው ተብሏል። የጽ/ቤቱ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወርቁ ጓንጉል፤ “ታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የዘመናችን ዓድዋ እንደመሆኑ የዚህን ትውልድ ጥረትና አዲስ ትርክት ለቀጣይ ትውልድ ማሳያ የሚሆን ቴምብር መታተሙና በዓለም በሚገኙ ሙዚየሞች እንዲቀመጥ መደረጉ ትልቅ ታሪካዊ ሥራ ነው” ብለዋል። ቴምብሮቹ፤ የኢትዮጵያን የመልማትና ዕድገት ፍላጎትና ተስፋ፣ የእንችላለን መንፈስ ምልክት ሆነው ይቆያሉ ሲል የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/01/4815454_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_b322b19f3a755656bd8820bc6101a14a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የህዳሴን ግድብ ታሪካዊነት እና የትውልድ አሻራ ለማስቀመጥ የተዘጋጁ ቴምብሮች ለ192 ሀገራት ተሠራጩ
15:36 01.08.2026 (የተሻሻለ: 15:44 01.08.2026) የህዳሴን ግድብ ታሪካዊነት እና የትውልድ አሻራ ለማስቀመጥ የተዘጋጁ ቴምብሮች ለ192 ሀገራት ተሠራጩ
የታላቁ የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት እና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ያዘጋጇቸው 4 ቴምብሮች፤ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ስኬት ለዓለም በማብሰር ረገድ ሚናቸው ጉልህ ነው ተብሏል።
የጽ/ቤቱ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወርቁ ጓንጉል፤ “ታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የዘመናችን ዓድዋ እንደመሆኑ የዚህን ትውልድ ጥረትና አዲስ ትርክት ለቀጣይ ትውልድ ማሳያ የሚሆን ቴምብር መታተሙና በዓለም በሚገኙ ሙዚየሞች እንዲቀመጥ መደረጉ ትልቅ ታሪካዊ ሥራ ነው” ብለዋል።
ቴምብሮቹ፤ የኢትዮጵያን የመልማትና ዕድገት ፍላጎትና ተስፋ፣ የእንችላለን መንፈስ ምልክት ሆነው ይቆያሉ ሲል የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X