https://amh.sputniknews.africa/20260731/4808024.html
'ሞታለች’ የተባለችዋ ማላዊያዊት ሴት በሕይወት መገኘቷ ተዘገበ
'ሞታለች’ የተባለችዋ ማላዊያዊት ሴት በሕይወት መገኘቷ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
'ሞታለች’ የተባለችዋ ማላዊያዊት ሴት በሕይወት መገኘቷ ተዘገበ ራቁቷን የወደቀችበት ምስል በኢንተርኔት ተሰራጭቶ ሞታለች ተብላ ተፈርታ የነበረችው ሪታ ምካንዳዊሬ፤ ከአምስት ዓመት ልጅዋ ጋር በአንድ ሎጅ ውስጥ በሕይወት ተገኝታለች።የ31 ዓመቷ... 31.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-31T17:19+0300
2026-07-31T17:19+0300
2026-07-31T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1f/4807871_0:168:683:552_1920x0_80_0_0_daf0fb7fa3558ab539235c7f933b61c4.jpg
'ሞታለች’ የተባለችዋ ማላዊያዊት ሴት በሕይወት መገኘቷ ተዘገበ ራቁቷን የወደቀችበት ምስል በኢንተርኔት ተሰራጭቶ ሞታለች ተብላ ተፈርታ የነበረችው ሪታ ምካንዳዊሬ፤ ከአምስት ዓመት ልጅዋ ጋር በአንድ ሎጅ ውስጥ በሕይወት ተገኝታለች።የ31 ዓመቷ ሪታ ምካንዳዊሬ፤ ያለባትን ዕዳ እና የማጭበርበር ክስ ለመሸሽ ስትል የራሷን ሞት በሐሰት አሰራጭታ ሳይሆን እንዳልቀረ የአካባቢው ሚዲያዎች ዘግበዋል። ፖሊስ አሁንም ምርመራውን ቀጥሏል። ተጠርጣሪዋ ምክንዳዊሬ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1f/4807871_0:104:683:616_1920x0_80_0_0_d1d2fef857a79721b813e8b1dd687a03.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ሞታለች’ የተባለችዋ ማላዊያዊት ሴት በሕይወት መገኘቷ ተዘገበ
17:19 31.07.2026 (የተሻሻለ: 17:24 31.07.2026) 'ሞታለች’ የተባለችዋ ማላዊያዊት ሴት በሕይወት መገኘቷ ተዘገበ
ራቁቷን የወደቀችበት ምስል በኢንተርኔት ተሰራጭቶ ሞታለች ተብላ ተፈርታ የነበረችው ሪታ ምካንዳዊሬ፤ ከአምስት ዓመት ልጅዋ ጋር በአንድ ሎጅ ውስጥ በሕይወት ተገኝታለች።
የ31 ዓመቷ ሪታ ምካንዳዊሬ፤ ያለባትን ዕዳ እና የማጭበርበር ክስ ለመሸሽ ስትል የራሷን ሞት በሐሰት አሰራጭታ ሳይሆን እንዳልቀረ የአካባቢው ሚዲያዎች ዘግበዋል። ፖሊስ አሁንም ምርመራውን ቀጥሏል።
ተጠርጣሪዋ ምክንዳዊሬ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X