ሩሲያ በጠፈር ምርምር ያላትን የካበተ ልምድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ለማከፈል ዝግጁ ናት - የዩኒቲ ፋውንዴሽን ፕሬዚዳንት

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በጠፈር ምርምር ያላትን የካበተ ልምድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ለማከፈል ዝግጁ ናት - የዩኒቲ ፋውንዴሽን ፕሬዚዳንት

ኢትዮጵያ በተለይ በከዋክብት ምልከታ ጥንታዊ መሠረትና ባሕል ያላት፤ በአፍሪካ የጠፈር ምርምር ውስጥ ትልቅ ሚና የተጫወተች ሀገር ናት ሲሉ አሌና ኩዝሜኮ አዲስ አበባ ተካሂዶ ከነበረው ዓለም አቀፍ የሕዋ ሳይንስ ውይይት ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"እያንዳንዱ ሀገር የጠፈር ምርምር ተካፋይና ተማሪ ብቻ መሆን እንደሌለበትና ይልቁንም ዋና ተሳታፊ መሆን አለበት ብዬ እምናለሁ።''

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0