https://amh.sputniknews.africa/20260729/4872637.html
የአፍሪካ ቋንቋዎችና 'ኤአይ'፦ ከምዕራባውያን የበላይነት ወደ ዲጂታል ሉአላዊነት
የአፍሪካ ቋንቋዎችና 'ኤአይ'፦ ከምዕራባውያን የበላይነት ወደ ዲጂታል ሉአላዊነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በመጀመሪያው ክፍል ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የቋንቋ ማቀናበሪያ ቴክኖሎጂዎች ከአፍሪካ ቋንቋዎች ህልውና ጋር ያላቸውን ቁርኝት፣ ከሰው ሰራሽ አስተውሎትና ተፈጥሯዊ የቋንቋ ፕሮሰሲንግ ተመራማሪው ዋለልኝ... 29.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-29T15:43+0300
2026-07-29T15:43+0300
2026-08-08T15:44+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4872264_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_b125ad67f14e25e0b049e86095fb206a.png
የአፍሪካ ቋንቋዎችና 'ኤአይ'፦ ከምዕራባውያን የበላይነት ወደ ዲጂታል ሉአላዊነት
Sputnik አፍሪካ
''የአፍሪካ ቋንቋዎችን በዲጂታል አካታች ማድረግ የሚቻለው የምዕራባውያንን የቋንቋ ሞዴሎች በአፍሪካ እውነታዎች ላይ በግድ በመጫን አይደለም፤ የዲጂታል ስርዓቶች የጾታ አገላለጽን ሲያዛቡ ወይም አካባቢያዊ የአነጋገር ዘይቤዎችን ሲስቱ፣ ይህ ተነጥሎ የሚታይ የቴክኒክ ችግር ሳይሆን የአፍሪካን ሰዋሰዋዊ መዋቅሮች በዝምታ የሚያጠፉ፣ የአፍሪካን እውነታ የማያንጸባርቁና በምዕራባውያን ማዕከልነት የተቃኙ የመረጃ ቋቶች ውጤት ነው'' ሲሉ በምስራቅ አፍሪካ የሂሳብ ሳይንስ ምርምርና ኢኖቬሽን ማዕከል የኤአይ እና ኤንኤልፒ ተመራማሪው ዶ/ር ዋለልኝ ተዋበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በመጀመሪያው ክፍል ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የቋንቋ ማቀናበሪያ ቴክኖሎጂዎች ከአፍሪካ ቋንቋዎች ህልውና ጋር ያላቸውን ቁርኝት፣ ከኤአይ እና ኤንኤልፒ ተመራማሪው ዶ/ር ዋሌልኝ ተዋበ ጋር በጥልቀት እንወያያለን። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፤ ወደ አለም አቀፉ የኤአይ ሉዓላዊነትና የብዙ-ዋልታ ስርዓት በመሸጋገር፤ በሻንጋይ የተመሰረተው የአለም አቀፍ ኤአይ ትብብር ድርጅት ለአፍሪካና ለታዳጊ ሀገራት የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የውድድር አቅም እና የዲጂታል ሉዓላዊነት መከበር ያለውን ፋይዳ ከኤአይ አስተዳደርና እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂካዊ አማካሪው ቱሁ ኑግራሃ ጋር ሰፊ ውይይት አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በመጀመሪያው ክፍል ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የቋንቋ ማቀናበሪያ ቴክኖሎጂዎች ከአፍሪካ ቋንቋዎች ህልውና ጋር ያላቸውን ቁርኝት፣ ከሰው ሰራሽ አስተውሎትና ተፈጥሯዊ የቋንቋ ፕሮሰሲንግ ተመራማሪው ዋለልኝ ተዋበ (ዶ/ር) ጋር በጥልቀት እንወያያለን። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፤ ወደ አለም አቀፉ የኤአይ ሉዓላዊነትና የብዙ-ዋልታ ስርዓት በመሸጋገር፤ በሻንጋይ የተመሰረተው የአለም አቀፍ ኤአይ ትብብር ድርጅት ለአፍሪካና ለታዳጊ ሀገራት የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የውድድር አቅም እና የዲጂታል ሉዓላዊነት መከበር ያለውን ፋይዳ ከኤአይ አስተዳደርና እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂካዊ አማካሪው ቱሁ ኑግራሃ ጋር ሰፊ ውይይት አድርገናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/08/4872264_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_787fb2c43b993b101ad7c471a306da24.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የአፍሪካ ቋንቋዎችና 'ኤአይ'፦ ከምዕራባውያን የበላይነት ወደ ዲጂታል ሉአላዊነት
15:43 29.07.2026 (የተሻሻለ: 15:44 08.08.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''የአፍሪካ ቋንቋዎችን በዲጂታል አካታች ማድረግ የሚቻለው የምዕራባውያንን የቋንቋ ሞዴሎች በአፍሪካ እውነታዎች ላይ በግድ በመጫን አይደለም፤ የዲጂታል ስርዓቶች የጾታ አገላለጽን ሲያዛቡ ወይም አካባቢያዊ የአነጋገር ዘይቤዎችን ሲስቱ፣ ይህ ተነጥሎ የሚታይ የቴክኒክ ችግር ሳይሆን የአፍሪካን ሰዋሰዋዊ መዋቅሮች በዝምታ የሚያጠፉ፣ የአፍሪካን እውነታ የማያንጸባርቁና በምዕራባውያን ማዕከልነት የተቃኙ የመረጃ ቋቶች ውጤት ነው'' ሲሉ በምስራቅ አፍሪካ የሂሳብ ሳይንስ ምርምርና ኢኖቬሽን ማዕከል የኤአይ እና ኤንኤልፒ ተመራማሪው ዋለልኝ ተዋበ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በመጀመሪያው ክፍል ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የቋንቋ ማቀናበሪያ ቴክኖሎጂዎች ከአፍሪካ ቋንቋዎች ህልውና ጋር ያላቸውን ቁርኝት፣ ከሰው ሰራሽ አስተውሎትና ተፈጥሯዊ የቋንቋ ፕሮሰሲንግ ተመራማሪው ዋለልኝ ተዋበ (ዶ/ር) ጋር በጥልቀት እንወያያለን። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፤ ወደ አለም አቀፉ የኤአይ ሉዓላዊነትና የብዙ-ዋልታ ስርዓት በመሸጋገር፤ በሻንጋይ የተመሰረተው የአለም አቀፍ ኤአይ ትብብር ድርጅት ለአፍሪካና ለታዳጊ ሀገራት የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የውድድር አቅም እና የዲጂታል ሉዓላዊነት መከበር ያለውን ፋይዳ ከኤአይ አስተዳደርና እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂካዊ አማካሪው ቱሁ ኑግራሃ ጋር ሰፊ ውይይት አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox