https://amh.sputniknews.africa/20260718/4688210.html
የማንዴላ ቀን፡- ከፀረ-ቅኝ ግዛት እስከ ብሪክስ ጥምረት የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ አጋርነት በባለብዙ-ዋልታ ዓለም
የማንዴላ ቀን፡- ከፀረ-ቅኝ ግዛት እስከ ብሪክስ ጥምረት የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ አጋርነት በባለብዙ-ዋልታ ዓለም
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በየዓመቱ ሐምሌ 18 የሚታሰበውን የማንዴላ ቀንን መነሻ በማድረግ፣ የደቡብ አፍሪካው የነፃነት አባት ከኢትዮጵያ ጋር የነበራቸውን ታሪካዊ ትስስር እንዲሁም የሁለቱ ሀገራት አዲስ አህጉራዊ ጥምረት (በብሪክስ፣... 18.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-18T14:16+0300
2026-07-18T14:16+0300
2026-07-18T14:22+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/12/4688049_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_348e5b546fe1e0c46a47d1df647bc2e7.png
የማንዴላ ቀን፡- ከፀረ-ቅኝ ግዛት እስከ ብሪክስ ጥምረት የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ አጋርነት በባለብዙ-ዋልታ ዓለም
Sputnik አፍሪካ
''ኢትዮጵያ በፋሺስት ወረራ ወቅት በሊግ ኦፍ ኔሽን ተለይታና ተትታ በነበረችበት አስቸጋሪ ወቅት፣ የተጨቆኑ አገራት ሉዓላዊነታቸውን ለማስከበር በቅድሚያ እርስ በርስ መደጋገፍና የጋራ ጥምረት መፍጠር እንዳለባቸው የነፃነት አባቶቻችን ተረድተው ነበር፤ ዛሬም ቢሆን የአፍሪካ አገራት የራሳቸውን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅና ከውጭ ጫና ነፃ ለመሆን ይህንን የማይደራደር የወንድማማችነት ትብብር በተግባር ሊያሳዩት ይገባል'' ሲሉ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጅ እና የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በየዓመቱ ሐምሌ 18 የሚታሰበውን የማንዴላ ቀንን መነሻ በማድረግ፣ የደቡብ አፍሪካው የነፃነት አባት ከኢትዮጵያ ጋር የነበራቸውን ታሪካዊ ትስስር እንዲሁም የሁለቱ ሀገራት አዲስ አህጉራዊ ጥምረት (በብሪክስ፣ በአፍሪካ ሕብረት እና በፀረ-ቅኝ ግዛት ታሪካቸው ላይ) ከልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ጋር በሰፊው እንወያያለን።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ የአፍሪካ ሀገራት በአዲሱ ባለብዙ-ዋልታ የዓለም ሥርዓት እና በብሪክስ መድረክ ላይ ያላቸውን ስልታዊ ተሳትፎ ከዛምቢያ የጥናትና ምርምር ማዕከል የምርምርና ልማት ዳይሬክተር ዶ/ር ቺሳላ ብዋልያ ጋር እንቃኛለን።"
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በየዓመቱ ሐምሌ 18 የሚታሰበውን የማንዴላ ቀንን መነሻ በማድረግ፣ የደቡብ አፍሪካው የነፃነት አባት ከኢትዮጵያ ጋር የነበራቸውን ታሪካዊ ትስስር እንዲሁም የሁለቱ ሀገራት አዲስ አህጉራዊ ጥምረት (በብሪክስ፣ በአፍሪካ ሕብረት እና በፀረ-ቅኝ ግዛት ታሪካቸው ላይ) ከልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ጋር በሰፊው እንወያያለን።በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ የአፍሪካ ሀገራት በአዲሱ ባለብዙ-ዋልታ የዓለም ሥርዓት እና በብሪክስ መድረክ ላይ ያላቸውን ስልታዊ ተሳትፎ ከዛምቢያ የጥናትና ምርምር ማዕከል የምርምርና ልማት ዳይሬክተር ዶ/ር ቺሳላ ብዋልያ ጋር እንቃኛለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/12/4688049_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_e2ffad7efbc5192fc4fd3922ad9f8da3.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የማንዴላ ቀን፡- ከፀረ-ቅኝ ግዛት እስከ ብሪክስ ጥምረት የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ አጋርነት በባለብዙ-ዋልታ ዓለም
14:16 18.07.2026 (የተሻሻለ: 14:22 18.07.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''ኢትዮጵያ በፋሺስት ወረራ ወቅት በሊግ ኦፍ ኔሽን ተለይታና ተትታ በነበረችበት አስቸጋሪ ወቅት፣ የተጨቆኑ አገራት ሉዓላዊነታቸውን ለማስከበር በቅድሚያ እርስ በርስ መደጋገፍና የጋራ ጥምረት መፍጠር እንዳለባቸው የነፃነት አባቶቻችን ተረድተው ነበር፤ ዛሬም ቢሆን የአፍሪካ አገራት የራሳቸውን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅና ከውጭ ጫና ነፃ ለመሆን ይህንን የማይደራደር የወንድማማችነት ትብብር በተግባር ሊያሳዩት ይገባል'' ሲሉ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጅ እና የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት በየዓመቱ ሐምሌ 18 የሚታሰበውን የማንዴላ ቀንን መነሻ በማድረግ፣ የደቡብ አፍሪካው የነፃነት አባት ከኢትዮጵያ ጋር የነበራቸውን ታሪካዊ ትስስር እንዲሁም የሁለቱ ሀገራት አዲስ አህጉራዊ ጥምረት (በብሪክስ፣ በአፍሪካ ሕብረት እና በፀረ-ቅኝ ግዛት ታሪካቸው ላይ) ከልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ጋር በሰፊው እንወያያለን።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ የአፍሪካ ሀገራት በአዲሱ ባለብዙ-ዋልታ የዓለም ሥርዓት እና በብሪክስ መድረክ ላይ ያላቸውን ስልታዊ ተሳትፎ ከ
ዛምቢያ የጥናትና ምርምር ማዕከል የምርምርና ልማት ዳይሬክተር ዶ/ር ቺሳላ ብዋልያ ጋር እንቃኛለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በ
እንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox