https://amh.sputniknews.africa/20260715/4661580.html
አገራዊ ምክክር፦ያለውጭ ጣልቃገብነት ''ብሔራዊ መግባባትን የማረጋገጥ ጉዞ''
አገራዊ ምክክር፦ያለውጭ ጣልቃገብነት ''ብሔራዊ መግባባትን የማረጋገጥ ጉዞ''
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት የመጀመሪያው ክፍል ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጀመረውን የኢትዮጵያ ታሪካዊ የምክክር መድረክ መነሻ አድርገን አፍሪካ ለችግሮቿ መሰል የምክክር መንገዶች ያላቸውን አቅም እንፈትሻለን፡፡ ለዚህም የፖሊሲ እና... 15.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-15T19:41+0300
2026-07-15T19:41+0300
2026-07-15T19:42+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0f/4661421_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_9e272dc3104becb2d44bedf35e535caf.png
አገራዊ ምክክር፦ያለ ውጭ ጣልቃገብነት '' ብሔራዊ መግባባትን የማረጋገጥ ጉዞ''
Sputnik አፍሪካ
''ታሪካዊው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ጉባኤ፤ ለሀገራዊ ችግሮች ከምዕራባውያኑ የሚመጣን አንድን መፍትሄ ለሁሉም የሚል ‘one-size-fits-all approach’ በመተው፣ አገሪቱ ብቻ ሳትሆን መላው አፍሪካ እና የደቡቡ ንፍቀ ክበብ ያለ ውጭ ጣልቃገብነት የራሳቸውን ሰላም በራሳቸው እውቀትና ፍልስፍና መገንባት እንደሚችሉ በተግባር የሚያሳይ ታላቅ ማረጋገጫ ነው'' ሲሉ የፖሊሲ እና አስተዳደር ምሁሩ ጂሬኛ ታደሰ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት የመጀመሪያው ክፍል ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጀመረውን የኢትዮጵያ ታሪካዊ የምክክር መድረክ መነሻ አድርገን አፍሪካ ለችግሮቿ መሰል የምክክር መንገዶች ያላቸውን አቅም እንፈትሻለን፡፡ ለዚህም የፖሊሲ እና አስተዳደር ምሁሩ ጂሬኛ ታደሰን ጋብዘናቸዋል። በሁለተኛው ክፍል ሰው ሰራሽ አስተውሎት በኪነጥበብ ዘርፍ ለአፍሪካ የፈጠራ ባለሙያዎች እንዴት ረዳት ሊሆን ይችላል ስንል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ በተፈጥሮ የቋንቋ 'ፕሮሰሲንግ' ፣ ማሽን ለርነንግ' እና ዳታ ሳይንስ ተመራማሪ ወንድወሰን ሙሉጌታ (ዶ/ር)ን አነጋግረናል። በመጨረሻም የአካባቢ ጥበቃ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ መረጃ-ተኮር እና በይነ-መረባዊ የካርታ ስራዎችን በመጠቀም የተፈጥሮ ሀብቶችን እና የዱር እንስሳቶችን ከጥፋት ለመታደግ የሚደረጉ ጥረቶችን በተመለከተ የብዝሃሕይወት እና የዱር እንስሳት ጥበቃ ተመራማሪ ዘላለም ተፈራ (ዶ/ር) በስፋት ተመልክተነዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት የመጀመሪያው ክፍል ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጀመረውን የኢትዮጵያ ታሪካዊ የምክክር መድረክ መነሻ አድርገን አፍሪካ ለችግሮቿ መሰል የምክክር መንገዶች ያላቸውን አቅም እንፈትሻለን፡፡ ለዚህም የፖሊሲ እና አስተዳደር ምሁሩ ጂሬኛ ታደሰን ጋብዘናቸዋል። በሁለተኛው ክፍል ሰው ሰራሽ አስተውሎት በኪነጥበብ ዘርፍ ለአፍሪካ የፈጠራ ባለሙያዎች እንዴት ረዳት ሊሆን ይችላል ስንል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ በተፈጥሮ የቋንቋ 'ፕሮሰሲንግ' ፣ ማሽን ለርነንግ' እና ዳታ ሳይንስ ተመራማሪ ወንድወሰን ሙሉጌታ (ዶ/ር)ን አነጋግረናል። በመጨረሻም የአካባቢ ጥበቃ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ መረጃ-ተኮር እና በይነ-መረባዊ የካርታ ስራዎችን በመጠቀም የተፈጥሮ ሀብቶችን እና የዱር እንስሳቶችን ከጥፋት ለመታደግ የሚደረጉ ጥረቶችን በተመለከተ የብዝሃሕይወት እና የዱር እንስሳት ጥበቃ ተመራማሪ ዘላለም ተፈራ (ዶ/ር) በስፋት ተመልክተነዋል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0f/4661421_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_dbfef80497035fb495d9e2b51bfb55f6.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
አገራዊ ምክክር፦ያለውጭ ጣልቃገብነት ''ብሔራዊ መግባባትን የማረጋገጥ ጉዞ''
19:41 15.07.2026 (የተሻሻለ: 19:42 15.07.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
''ታሪካዊው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ጉባኤ፤ ለሀገራዊ ችግሮች ከምዕራባውያኑ የሚመጣን አንድን መፍትሄ ለሁሉም የሚል አንድ መጠን ለሁሉም ይበቃል ‘one-size-fits-all approach’ በመተው፣ አገሪቱ ብቻ ሳትሆን መላው አፍሪካ እና የደቡቡ ንፍቀ ክበብ ያለ ውጭ ጣልቃገብነት የራሳቸውን ሰላም በራሳቸው እውቀትና ፍልስፍና መገንባት እንደሚችሉ በተግባር የሚያሳይ ታላቅ ማረጋገጫ ነው'' ሲሉ የፖሊሲ እና አስተዳደር ምሁሩ ጂሬኛ ታደሰ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት የመጀመሪያው ክፍል ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጀመረውን የኢትዮጵያ ታሪካዊ የምክክር መድረክ መነሻ አድርገን አፍሪካ ለችግሮቿ መሰል የምክክር መንገዶች ያላቸውን አቅም እንፈትሻለን፡፡ ለዚህም የፖሊሲ እና አስተዳደር ምሁሩ ጂሬኛ ታደሰን ጋብዘናቸዋል። በሁለተኛው ክፍል ሰው ሰራሽ አስተውሎት በኪነጥበብ ዘርፍ ለአፍሪካ የፈጠራ ባለሙያዎች እንዴት ረዳት ሊሆን ይችላል ስንል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ በተፈጥሮ የቋንቋ 'ፕሮሰሲንግ' ፣ ማሽን ለርነንግ' እና ዳታ ሳይንስ ተመራማሪ ወንድወሰን ሙሉጌታ (ዶ/ር)ን አነጋግረናል። በመጨረሻም የአካባቢ ጥበቃ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ መረጃ-ተኮር እና በይነ-መረባዊ የካርታ ስራዎችን በመጠቀም የተፈጥሮ ሀብቶችን እና የዱር እንስሳቶችን ከጥፋት ለመታደግ የሚደረጉ ጥረቶችን በተመለከተ የብዝሃሕይወት እና የዱር እንስሳት ጥበቃ ተመራማሪ ዘላለም ተፈራ (ዶ/ር) በስፋት ተመልክተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በ
እንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox