https://amh.sputniknews.africa/20260702/4504725.html
በአፋር ክልል ከአንዲት እናት ሆድ ውስጥ አስደንጋጭ ሕይወት ያለው ጥገኛ ፍጥረት ወጣ
በአፋር ክልል ከአንዲት እናት ሆድ ውስጥ አስደንጋጭ ሕይወት ያለው ጥገኛ ፍጥረት ወጣ
Sputnik አፍሪካ
#viral | በአፋር ክልል ከአንዲት እናት ሆድ ውስጥ አስደንጋጭ ሕይወት ያለው ጥገኛ ፍጥረት ወጣበበራህሌ መጀመሪያ ደርጃ ሆስፒታል በታካሚዋ ላይ በተካሄደ የቀዶ ሕክምና እልቅት ተብሎ የሚጠራው ተሳቢ ፍጥረት ወጥቷል። ፍጥረቱ ከልተጣራ የወንዝ፣ የኩሬ... 02.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-02T19:58+0300
2026-07-02T19:58+0300
2026-07-02T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/02/4504572_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_ac6928ade1f2cb495b4d822f45aa883e.jpg
#viral | በአፋር ክልል ከአንዲት እናት ሆድ ውስጥ አስደንጋጭ ሕይወት ያለው ጥገኛ ፍጥረት ወጣበበራህሌ መጀመሪያ ደርጃ ሆስፒታል በታካሚዋ ላይ በተካሄደ የቀዶ ሕክምና እልቅት ተብሎ የሚጠራው ተሳቢ ፍጥረት ወጥቷል። ፍጥረቱ ከልተጣራ የወንዝ፣ የኩሬ ወይም የጉድጓድ ውሃ ጋር ተያይዞ ሊከሰት እንደሚችል የገለጸው ሆስፒታሉ፤ ኅብረተሰቡ ያልተጣራ ውሃ ከመጠጣት እንዲቆጠብ፣ ውሃን በማፍላት ወይም በማጣራት እንዲጠቀም አሳስቧል።ከሆስፒታሉ የማኅበራዊ ገጽ የተገኘ ቪዲዮ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአፋር ክልል ከአንዲት እናት ሆድ ውስጥ አስደንጋጭ ሕይወት ያለው ጥገኛ ፍጥረት ወጣ
Sputnik አፍሪካ
በአፋር ክልል ከአንዲት እናት ሆድ ውስጥ አስደንጋጭ ሕይወት ያለው ጥገኛ ፍጥረት ወጣ
2026-07-02T19:58+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/02/4504572_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_0daf245981663048fa1ee9afc921ecc1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአፋር ክልል ከአንዲት እናት ሆድ ውስጥ አስደንጋጭ ሕይወት ያለው ጥገኛ ፍጥረት ወጣ
19:58 02.07.2026 (የተሻሻለ: 20:04 02.07.2026) #viral | በአፋር ክልል ከአንዲት እናት ሆድ ውስጥ አስደንጋጭ ሕይወት ያለው ጥገኛ ፍጥረት ወጣ
በበራህሌ መጀመሪያ ደርጃ ሆስፒታል በታካሚዋ ላይ በተካሄደ የቀዶ ሕክምና እልቅት ተብሎ የሚጠራው ተሳቢ ፍጥረት ወጥቷል።
ፍጥረቱ ከልተጣራ የወንዝ፣ የኩሬ ወይም የጉድጓድ ውሃ ጋር ተያይዞ ሊከሰት እንደሚችል የገለጸው ሆስፒታሉ፤ ኅብረተሰቡ ያልተጣራ ውሃ ከመጠጣት እንዲቆጠብ፣ ውሃን በማፍላት ወይም በማጣራት እንዲጠቀም አሳስቧል።
ከሆስፒታሉ የማኅበራዊ ገጽ የተገኘ ቪዲዮ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X