አፍሪካ ተወዳዳሪ የህክምና ኢንዱስትሪ ገበያን እንዴት መገንባት ትችላለች? የታንዛኒያዊው ተንታኝ ዕይታ
20:06 01.07.2026 (የተሻሻለ: 20:14 01.07.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
አፍሪካ ተወዳዳሪ የህክምና ኢንዱስትሪ ገበያን እንዴት መገንባት ትችላለች? የታንዛኒያዊው ተንታኝ ዕይታ
የፖለቲካ ተንታኙ ስታንሊ ሻንቲዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፤ አፍሪካ በዘላቂነት የሕክምና ምርቶችና መድኃኒቶች አምራች ለመሆን የሚከተሉትን ዕድሎች መጠቀም ትችላለች፦
▪ ከሩሲያ ጋር ያለውን የቴክኖሎጂ አጋርነት ማጠናከር፤
▪ የብሪክስ አባል ሀገራትን መነሻ የልማት መስፈርት አድርጎ መውሰድ።
ይህ ዓለም አቀፋዊ እና አኀጉራዊ ትብብር ለአፍሪካ የጤና ጥበቃ ዘርፍ ዕድገት ምን አስተዋጽዖ ሊኖረው እንደሚችል ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X