ላሊበላ ውቅር አቢያተክርስቲያናት በዓለም ቁንጮ ተጓዦች ከተመረጡ 5 ምርጥ የዩኔስኮ ቅርሶች መካከል ተካተተ

ሰብስክራይብ

ላሊበላ ውቅር አቢያተክርስቲያናት በዓለም ቁንጮ ተጓዦች ከተመረጡ 5 ምርጥ የዩኔስኮ ቅርሶች መካከል ተካተተ

በዓለም በርካታ ሀገራትንን በመጎብኘት ዩኤን ግራንድማስተር የሚል የክብር ማዕረግ ያገኙ የዓለማችን ቁንጮ ተጓዦች ካስቀመጧቸው ተወዳጅ የዩኔስኮ የዓለም ቅርሶች መካከል፤ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከምርጥ 5 ውስጥ እንደተካተቱ ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል።

 

"ተጓዦቹ... ለላሊበላ ድንቅ የጥበብ ጥልቅነት እና መንፈሳዊ ግርማ ምስክርነት መስጠታቸው፤ ለዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ሊታይ የሚገባው ቀዳሚ የጉዞ ዕንቁ መሆኑን ያመለክታል" ብሏል።

በተጓዦቹ የተጠቀሱት ሌሎች ቅርሶች፦

​ አንኮር ዋት፣ ካምቦዲያ፣

​ የቻይና ታላቁ ግንብ፣

ፔትራ፣ ዮርዳኖስ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0