በቬኔዙዌላ ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር ጨመረ፤ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች በፍርስራሽ ስር የተቀበሩ ሰዎችን ማሰስ ቀጥለዋል

ሰብስክራይብ

በቬኔዙዌላ ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር ጨመረ፤ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች በፍርስራሽ ስር የተቀበሩ ሰዎችን ማሰስ ቀጥለዋል

የርዕደ መሬቱ ሰለባዎች ቁጥር፦

▪ 1 ሺህ 719 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፣

▪ ከአምስት ሺህ በላይ ሰዎች ቆስለዋል፣

▪ ከ15 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቅተዋል።

ባለሥልጣናት 80 ሺህ 505 የጠፉ ሰዎች ሪፖርት ደርሷቸዋል፦

▪ 15 ሺህ 247 ያሉበት ተለይቷል፣

▪ 44 ሺህ 658 የሚሆኑት ደግሞ እስካሁን ያሉበት አልታወቀም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0