በጆርጂያ በእንቅስቃሴ ላይ የነበረ ሚኒባስ በድንገት በእሳት ተያያዘ

ሰብስክራይብ

#viral | በጆርጂያ በእንቅስቃሴ ላይ የነበረ ሚኒባስ በድንገት በእሳት ተያያዘ

​እሳቱ በአፋጣኝ የጠፋ ሲሆን በአደጋው ሰው ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አልደረሰም። የእሳቱ መንስኤ እየተመረመረ መሆኑ ተገልጿል።

ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ ቪዲዮ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0