በርዕደ መሬት የተመታችው ቬንዙዌላ፤ ከባድ ዝናብ በፈጠረው ጎርፍ ሌላ ቀውስ ገጠማት

ሰብስክራይብ

#viral | በርዕደ መሬት የተመታችው ቬንዙዌላ፤ ከባድ ዝናብ በፈጠረው ጎርፍ ሌላ ቀውስ ገጠማት

 

የከተማ ጎዳናዎችና መኖሪያ ቤቶች በጎርፍ እንደተዋጡና ኃይለኛ የጎርፍ ውሃ የመኖሪያ መንደሮችን እያጥለቀለቀ እንደሚገኝ በማኅበራዊ የትስስር ገፆች ላይ የተሠራጩ ቪዲዮዎች ያሳያሉ።

የአደጋ ጊዜ የነፍስ አድን ቡድኖች ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተሉ ለተጎዱ ቤተሰቦች አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ላይ ናቸው ሲሉ ​የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0