ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ የያዘችው አቋም በኪየቭ እና በአሜሪካ ተደራዳሪዎች በግልጽ ይታወቃል - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ የያዘችው አቋም በኪየቭ እና በአሜሪካ ተደራዳሪዎች በግልጽ ይታወቃል - ክሬምሊን
ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ የያዘችው አቋም በኪየቭ እና በአሜሪካ ተደራዳሪዎች በግልጽ ይታወቃል - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.06.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ የያዘችው አቋም በኪየቭ እና በአሜሪካ ተደራዳሪዎች በግልጽ ይታወቃል - ክሬምሊን

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በመግለጫቸው ያነሷቸው ሌሎች ነጥቦች፦

▪ የጦር ግንባሩ አካሄድ የልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ግቦች እንደሚሳኩ ሙሉ እምነት ይሰጣል።

▪ "የተገቢው አካል ጉዳይ" በመሆኑ ክሬምሊን በዘለንስኪ ስሜታዊ መግለጫዎች ላይ አስተያየት የመስጠት እቅድ የለውም።

▪ ሉካሼንኮ ከዘለንስኪ የተላከ ምንም አይነት መልዕክት ለፑቲን አላደረሱም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0