ኪየቭ ከሜክሲኮ ሕገ-ወጥ የዕፅ አዘዋዋሪዎች ጋር አጋርነቷን እያጠናከረች ነው - የሩሲያ የውጭ ደኅንነት አገልግሎት

© telegram sputnik_ethiopiaኪየቭ ከሜክሲኮ ሕገ-ወጥ የዕፅ አዘዋዋሪዎች ጋር አጋርነቷን እያጠናከረች ነው - የሩሲያ የውጭ ደኅንነት አገልግሎት
ኪየቭ ከሜክሲኮ ሕገ-ወጥ የዕፅ አዘዋዋሪዎች ጋር አጋርነቷን እያጠናከረች ነው - የሩሲያ የውጭ ደኅንነት አገልግሎት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.06.2026
ሰብስክራይብ

ኪየቭ ከሜክሲኮ ሕገ-ወጥ የዕፅ አዘዋዋሪዎች ጋር አጋርነቷን እያጠናከረች ነው - የሩሲያ የውጭ ደኅንነት አገልግሎት

ከአገልግሎቱ መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

የዩክሬን የደኅንነት ኃይሎች ከላቲን አሜሪካ ወደ አውሮፓ የሚደረገውን የዕፅ ዝውውር ሆን ብለው እያበረታቱ ነው፣

የላቲን አሜሪካ የወንጀል ቡድኖች ወደ አውሮፓ ገበያ ለመግባት ዩክሬንን እንደ አስተማማኝ መተላለፊያ እየተጠቀሙባት ይገኛሉ፣

በኦዴሳ ክልል የሚገኙ ወደቦች በፖላንድ፣ ሞልዶቫ እና ሮማኒያ በኩል ወደ አውሮፓ ለሚተላለፉ ዕፆች ዋና ማሸጋገሪያ ነጥብ እየሆኑ ነው፣

በሙስና የተዘፈቀው የዘለንስኪ አገዛዝ ምዕራባውያን ፍላጎቱን ማሟላት ባለመቻላቸው ከዕፅ ዝውውር ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት እየጣረ ነው፣

የላቲን አሜሪካ ሕገ-ወጥ ዕፅ አዘዘዋሪ ቡድኖች የዩክሬንን ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ "ጥቁር ገበያ" ለመጠቀም ዕድሎችን እየፈለጉ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0