ሩሲያ በጠንካራ ኃያልነቷ ብቻ ልትቀጥል ትችል እንደሆን እንጂ፤ ማንም ሊያጠፋት አይችልም - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በጠንካራ ኃያልነቷ ብቻ ልትቀጥል ትችል እንደሆን እንጂ፤ ማንም ሊያጠፋት አይችልም - ፑቲን
ሩሲያ በጠንካራ ኃያልነቷ ብቻ ልትቀጥል ትችል እንደሆን እንጂ፤ ማንም ሊያጠፋት አይችልም - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.06.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በጠንካራ ኃያልነቷ ብቻ ልትቀጥል ትችል እንደሆን እንጂ፤ ማንም ሊያጠፋት አይችልም - ፑቲን

ሩሲያ ልትኖር የምትችለው ጠንካራ እና ነጻ ኃያል ሀገር ሆና ብቻ ነው፤ ያለበለዚያ ግን ሩሲያ የምትባል ሀገር በፍጹም አትኖርም ሲሉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናግረዋል።

እንደ ፑቲን ገለጻ፤ ሩሲያ ማንኛውንም ዓይነት የደካማነት ምልክት ባሳየች ቁጥር፤ ሌሎች ወዲያውኑ በኃይል ቋንቋ ሊያነጋግሯት ይጀምራሉ።

አክለውም፤ በታሪክ ሩሲያን ለማጥፋት የቻለ ማንም የለም ወደፊትም ቢሆን ማንም አይሳካለትም ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0