የሩሲያ ጦር ኃይሎች ፒሳንትሲን እና ኖቮሴሎቭካን ነጻ ማውጣቱን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር ኃይሎች ፒሳንትሲን እና ኖቮሴሎቭካን ነጻ ማውጣቱን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሩሲያ ጦር ከጎርጎሮሳውያኑ 2026 መጀመሪያ አንስቶ በሁሉም የልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናዎች ውስጥ ግስጋሴውን የቀጠለ ሲሆን፣ በዶንባስ እና ባሻገር ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ በመቆጣጠር ላይ ይገኛል። በተጨማሪም በድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና በየጊዜው እያሰፋ መሆኑን ገልጿል።

በዩክሬን እየተካሄደ ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ልዩ ትንታኔ እዚህ ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0