የተጠራጣሪዎቻቸውን አፍ ያዘጉት የኬፕ ቨርዴ ተጫዋቾች በዓለም ዋንጫ ውጤታቸው ደስታቸውን ገለጹ

ሰብስክራይብ

#viral | የተጠራጣሪዎቻቸውን አፍ ያዘጉት የኬፕ ቨርዴ ተጫዋቾች በዓለም ዋንጫ ውጤታቸው ደስታቸውን ገለጹ

ተንታኞች ለቡድኑ ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ ዕድል 1 በመቶ ብቻ ቢሰጡም፣ ኬፕ ቨርዴ ግን አንድም ጨዋታ ሳትሸነፍ በሦስት አቻ ውጤቶች ምድቡን በሁለተኛ ደረጃ አጠናቃለች።

በቪዲዮው ላይ ተጫዋቾቹ የተጠራጠሯቸው ላይ በማሾፍ "አንድ በመቶ" እያሉ እየዘፈኑ ሲጨፍሩ ይታያሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0