https://amh.sputniknews.africa/20260627/4451773.html
ታንዛኒያዊ ሥራ ፈጣሪ ነጭ አይጦችን ወደ አትራፊ ንግድ ቀይሯቸዋል
ታንዛኒያዊ ሥራ ፈጣሪ ነጭ አይጦችን ወደ አትራፊ ንግድ ቀይሯቸዋል
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያዊ ሥራ ፈጣሪ ነጭ አይጦችን ወደ አትራፊ ንግድ ቀይሯቸዋል ከጊይታ አካባቢ የመጣውን እና የተሽከርካሪ እቃዎች መለዋወጫ ነጋዴ የሆነው ኢዲ ምዊታ ላለፉት ስድስት ዓመታት ነጭ አይጦችን ወደ ገቢ ምንጭነት በመቀየር አሳልፏል። በሁለት አይጦች... 27.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-27T17:05+0300
2026-06-27T17:05+0300
2026-06-27T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1b/4451620_0:656:1080:1264_1920x0_80_0_0_e4748323a3ccb405b6010342d3aba12e.jpg
ታንዛኒያዊ ሥራ ፈጣሪ ነጭ አይጦችን ወደ አትራፊ ንግድ ቀይሯቸዋል ከጊይታ አካባቢ የመጣውን እና የተሽከርካሪ እቃዎች መለዋወጫ ነጋዴ የሆነው ኢዲ ምዊታ ላለፉት ስድስት ዓመታት ነጭ አይጦችን ወደ ገቢ ምንጭነት በመቀየር አሳልፏል። በሁለት አይጦች የጀመረው ጉዞው ዛሬ ከ60 በላይ ነጭ አይጦችን ወደ ማርባት ተሸጋግሯል። ስለ አመጋገባቸውና አኗኗራቸው በማጥናት በዕድሜያቸው ለይቶ የሚያስቀምጣቸው ሲሆን፣ በፍጥነት የመራባት ችሎታቸውም ንግዱን አትራፊ አድርጎታል። የኢዲ ምዊታ ያልተለመደ የስኬት ታሪክ ይመልከቱ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ታንዛኒያዊ ሥራ ፈጣሪ ነጭ አይጦችን ወደ አትራፊ ንግድ ቀይሯቸዋል
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያዊ ሥራ ፈጣሪ ነጭ አይጦችን ወደ አትራፊ ንግድ ቀይሯቸዋል
2026-06-27T17:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1b/4451620_0:555:1080:1365_1920x0_80_0_0_b2d238e6f42da974500dd52f03e128cc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ታንዛኒያዊ ሥራ ፈጣሪ ነጭ አይጦችን ወደ አትራፊ ንግድ ቀይሯቸዋል
17:05 27.06.2026 (የተሻሻለ: 17:14 27.06.2026) ታንዛኒያዊ ሥራ ፈጣሪ ነጭ አይጦችን ወደ አትራፊ ንግድ ቀይሯቸዋል
ከጊይታ አካባቢ የመጣውን እና የተሽከርካሪ እቃዎች መለዋወጫ ነጋዴ የሆነው ኢዲ ምዊታ ላለፉት ስድስት ዓመታት ነጭ አይጦችን ወደ ገቢ ምንጭነት በመቀየር አሳልፏል።
በሁለት አይጦች የጀመረው ጉዞው ዛሬ ከ60 በላይ ነጭ አይጦችን ወደ ማርባት ተሸጋግሯል። ስለ አመጋገባቸውና አኗኗራቸው በማጥናት በዕድሜያቸው ለይቶ የሚያስቀምጣቸው ሲሆን፣ በፍጥነት የመራባት ችሎታቸውም ንግዱን አትራፊ አድርጎታል።
የኢዲ ምዊታ ያልተለመደ የስኬት ታሪክ ይመልከቱ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X