የሩሲያ ሰብዓዊ ረድኤት ኤጀንሲ በቡርኪና ፋሶ ብሔራዊ የአረንጓዴ ልማት ዘመቻ ላይ እገዛ አደረገ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ሰብዓዊ ረድኤት ኤጀንሲ በቡርኪና ፋሶ ብሔራዊ የአረንጓዴ ልማት ዘመቻ ላይ እገዛ አደረገ

የሩሲያ በጎ ፈቃደኞች የፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬን የአረንጓዴ ልማት ተነሳሽነት በመደገፍ፣ የቡርኪና ፋሶ ብሔራዊ የዛፍ ተከላ ቀን አከባበር ላይ በመሳተፍ ችግኞችን ተክለዋል።

እንደዚሁም የሮሶትሩድኒቼስቶቮ ‘የሩሲያ ቤት’ (የባሕል መዕከል) ሠራተኞች እና ወዳጆች የአካባቢ ጥበቃን ለመደገፍ እና ለሚቀጥሉት ትውልዶች አረንጓዴ መጻኢ ጊዜን ለመፍጠር በማለም ችግኞችን በጋራ ተክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0