ፑቲን ቀጣይ ትውልድ የሩሲያ የአቪዬሽን ሞዴሎችን ጎበኙ
19:49 24.06.2026 (የተሻሻለ: 19:54 24.06.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ፑቲን ቀጣይ ትውልድ የሩሲያ የአቪዬሽን ሞዴሎችን ጎበኙ
ፕሬዚዳንቱ በሩሲያ ሞስኮ ክልል በሚገኘው የግሮሞቭ የበረራ ምርምር ኢንስቲትዩት ባደረጉት ጉብኝት፤ የሩሲያን እጅግ ዘመናዊ የአቪዬሽን ቴክኖሎጂዎች ተመልክተዋል።
የአዳዲስ ሞዴሎቹ ዓይነት፦
እጅግ ዘመናዊ የውስጥ ሲስተሞች የተገጠመለት ቀጣይ ትውልድ MS-21-310 መካከለኛ ርቀት ተጓዥ የመንገደኞች አውሮፕላን፣
ከ10% በላይ የሚሆነውን የመንገደኞች የአየር ትራፊክ ድርሻ የሚሸፍነው SJ-100 አውሮፕላን፣
በሩሲያ ሠራሽ መለዋወጫ አካላት እና በላቁ ቁሶች የተመረተው Il-114-300 ተርቦፕሮፕ አውሮፕላን።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X