አሜሪካ ውስጥ አስከፊ የሰደድ እሳት ተከሰተ

ሰብስክራይብ

#viral | አሜሪካ ውስጥ አስከፊ የሰደድ እሳት ተከሰተ

​ባለፉት ጥቂት ቀናት የተከሰቱት ሰደድ እሳቶች በሀገሪቱ የተለያዩ ግዛቶች ከፍተኛ ቃጠሎ አስከትለዋል።

​የአየር ሁኔታ ባለሙያዎች በምዕራብ አሜሪካ ከፍተኛ ሙቀትና ድርቅ እንደሚከሰት መተንበያቸው፤ ሁኔታውን ይበልጥ እንዳያባብሰው ስጋት ፈጥሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0