https://amh.sputniknews.africa/20260624/4421810.html
ፑቲን የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ‘ሮሲያ ሴጎድኒያ’ የተመሠረተበትን 85ኛ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ፑቲን የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ‘ሮሲያ ሴጎድኒያ’ የተመሠረተበትን 85ኛ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ‘ሮሲያ ሴጎድኒያ’ የተመሠረተበትን 85ኛ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉየሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ተቋሙ የቀደምት ጋዜጠኞችን መልካም እሴቶች ጠብቆ መጓዙን አድንቀዋል።የሚዲያ ቡድኑ... 24.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-24T17:06+0300
2026-06-24T17:06+0300
2026-06-24T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/18/4421657_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ba2de36a1f499b6e29cbd6bdd756cbeb.jpg
ፑቲን የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ‘ሮሲያ ሴጎድኒያ’ የተመሠረተበትን 85ኛ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉየሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ተቋሙ የቀደምት ጋዜጠኞችን መልካም እሴቶች ጠብቆ መጓዙን አድንቀዋል።የሚዲያ ቡድኑ ታሪክ፤ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የጦር ግንባር መረጃዎችን ያቀርብ ከነበረው እና እ.ኤ.አ ሰኔ 24 ቀን 1941 ዓ.ም ከተመሠረተው የሶቪየት ኢንፎርሜሽን ቢሮ (ሶቪንፎርምቢሮ) ይመዘዛል።የሩሲያ ፕሬዚዳንት፤ የሚዲያው የወቅቱ አመራሮች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማካተትና አዲስ የጋዜጠኞ ትውልድ በማፍራት፤ ‘ሮሲያ ሴጎድኒያ’ በሩሲያም ሆነ በዓለም አቀፍ የሚዲያ ገበያ መሪነቱን ይዞ እንዲቀጥል ማስቻላቸውንም ጠቅሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/18/4421657_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_01e6cb9451cac702f2588ab1755205e9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ‘ሮሲያ ሴጎድኒያ’ የተመሠረተበትን 85ኛ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
17:06 24.06.2026 (የተሻሻለ: 17:14 24.06.2026) ፑቲን የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ‘ሮሲያ ሴጎድኒያ’ የተመሠረተበትን 85ኛ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ተቋሙ የቀደምት ጋዜጠኞችን መልካም እሴቶች ጠብቆ መጓዙን አድንቀዋል።
የሚዲያ ቡድኑ ታሪክ፤ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የጦር ግንባር መረጃዎችን ያቀርብ ከነበረው እና እ.ኤ.አ ሰኔ 24 ቀን 1941 ዓ.ም ከተመሠረተው የሶቪየት ኢንፎርሜሽን ቢሮ (ሶቪንፎርምቢሮ) ይመዘዛል።
የሩሲያ ፕሬዚዳንት፤ የሚዲያው የወቅቱ አመራሮች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማካተትና አዲስ የጋዜጠኞ ትውልድ በማፍራት፤ ‘ሮሲያ ሴጎድኒያ’ በሩሲያም ሆነ በዓለም አቀፍ የሚዲያ ገበያ መሪነቱን ይዞ እንዲቀጥል ማስቻላቸውንም ጠቅሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X