https://amh.sputniknews.africa/20260623/4411222.html
የብሪክስ የጤና ዘርፍ ትብብር ማደግ አለበት - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ
የብሪክስ የጤና ዘርፍ ትብብር ማደግ አለበት - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ የጤና ዘርፍ ትብብር ማደግ አለበት - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ዓለም አቀፉ የጤና ሥርዓት መዋቅር መሻሻል እንዳለበትና የአባል ሀገራትን ብሔራዊ የጤና ሥርዓቶች አቅም መገንባት እንዳለበት ሰርጌ ሾይጉ በብሪክስ የደኅንነት ስብሰባ... 23.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-23T16:23+0300
2026-06-23T16:23+0300
2026-06-23T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4411069_22:0:1302:720_1920x0_80_0_0_81c791ce080e023181304356025ea144.jpg
የብሪክስ የጤና ዘርፍ ትብብር ማደግ አለበት - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ዓለም አቀፉ የጤና ሥርዓት መዋቅር መሻሻል እንዳለበትና የአባል ሀገራትን ብሔራዊ የጤና ሥርዓቶች አቅም መገንባት እንዳለበት ሰርጌ ሾይጉ በብሪክስ የደኅንነት ስብሰባ ላይ ገልጸዋል። የብሪክስ አባላት፤ 'በብሪክስ የከፍተኛ ተላላፊ በሽታዎች ስጋት አጠቃላይ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት' ውስጥ የሚያደርጉትን ሥራ ማጠናከር እንዲሁም የክትባት ምርምርን ማፋጠን እና የብሪክስ የክትባት ምርምርና ልማት ማዕከልን ይበልጥ ማሳደግ እንዳለባቸው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የብሪክስ የጤና ዘርፍ ትብብር ማደግ አለበት - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ የጤና ዘርፍ ትብብር ማደግ አለበት - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ
2026-06-23T16:23+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4411069_182:0:1142:720_1920x0_80_0_0_391d86d68828f4d66536239b52dfc593.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የብሪክስ የጤና ዘርፍ ትብብር ማደግ አለበት - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ
16:23 23.06.2026 (የተሻሻለ: 16:24 23.06.2026) የብሪክስ የጤና ዘርፍ ትብብር ማደግ አለበት - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ
ዓለም አቀፉ የጤና ሥርዓት መዋቅር መሻሻል እንዳለበትና የአባል ሀገራትን ብሔራዊ የጤና ሥርዓቶች አቅም መገንባት እንዳለበት ሰርጌ ሾይጉ በብሪክስ የደኅንነት ስብሰባ ላይ ገልጸዋል።
የብሪክስ አባላት፤ 'በብሪክስ የከፍተኛ ተላላፊ በሽታዎች ስጋት አጠቃላይ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት' ውስጥ የሚያደርጉትን ሥራ ማጠናከር እንዲሁም የክትባት ምርምርን ማፋጠን እና የብሪክስ የክትባት ምርምርና ልማት ማዕከልን ይበልጥ ማሳደግ እንዳለባቸው ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X