ሩሲያ ታላቁን የአርበኝነት ጦርነት በመላው ሀገሪቱ አስባ ዋለች

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ታላቁን የአርበኝነት ጦርነት በመላው ሀገሪቱ አስባ ዋለች

​ሩሲያ፤ ናዚ ጀርመን እ.ኤ.አ ሰኔ  22፣ 1941 ያለመጠቃቃት ስምምነትን በመጣስ በሶቪየት ኅብረት ላይ ድንገተኛ ወረራ የከፈተበትን እና የታላቁ የአርበኝነት ጦርነት መነሻ ቀንን፤ በመላው ሀገሪቱ ሻማ በማብራት ሥነ-ሥርዓት አስባለች።

የሩሲያ ሕዝብ፤ ​ከሴንት ፒተርስበርግ እስከ ክራስኖያርስክ የተዋደቁ ወገኖቹን በጥልቅ ሀዘን በማሰብ አንድ ሆኖ ውሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0